ያለበቂ ምክንያት በምርቶች ላይ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ አካላት ላይ የእርምት እርምጃ ይወሰዳል።

ደብረታቦር: ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ መክንያቶች የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር የሚመለከታቸው ሁሉ በትኩረት መሥራት እንዳለባቸው የደብረ ታቦር ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። የመንግሥት ሠራተኛ እንደኾኑ ለአሚኮ የተናገሩት ወይዘሮ ዘውዲቱ ሙላው አንዳንድ የንግዱ ማኅበረሰብ የተለያዩ ምክንያቶችን በመፍጠር የዋጋ...

የጠራ አቋም በመያዝ ባንዳዎችን እና ባዕዳዎችን መመከት ይገባል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የውጭ ባዕዳዎችን እና የውስጥ ባንዳዎችን ቅዠት በማምከን አንጸባራቂ ድሎችን እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ከጸጥታ አካላት ጋር ውይይት አካሄዷል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር...

“የማትረሳ ዕለት፤ የማይደገም ድርጊት”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ያቺን ዕለት ኢትዮጵያውያን አይረሷትም፤ ከልባቸው መዝገብ ላይ አይፍቋትም፤ ከትውሳታቸው ማሕደር ላይ አይሰርዟትም፤ ሁልጊዜም እያስታወሷት፤ ሁልጊዜም እያሰቧት፤ መጥፎ ሃሳብን እና ክፉ ድርጊትን እያወገዙባት ይኖራሉ እንጂ። ያቺ ዕለት ያመነ የተከዳባት፤ የደገፈ...

በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በፎገራ ወረዳ በዓለምበር እና ወጅ አካባቢ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። የሰላም አማራጭን ለተቀበሉ ታጣቂዎች የደቡብ ጎንደር ዞን የሥራ ኀላፊዎች እና የጸጥታ ተቋማት መሪዎች አቀባበል...

ሽጦ ማምረት አሠራር ምንድን ነው?

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ውል አሠራር ግብርናውን ለማዘመን ከሚረዱ ሥልቶች አንዱ ነው። የግብርና ምርት ውል በአምራቹ እና በአስመራቹ መካከል የሚደረግ የሥምምነት ሰነድ ነው፡፡ ሁለቱም ወገኖች የግብርና ምርቶች አመራረት እና ግብይት ላይ...