የአማራ ሳይንት ወረዳ ነዋሪዎች በሰላም እና የጸጥታ ዙሪያ ተወያዩ።
ደሴ: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን አማራ ሳይንት ወረዳ የ07 እና 08 ቀበሌ ነዋሪዎች ጽንፈኛው በነዛው የተሳሳተ መረጃ ተታለን የወዳጅ ዘመድ ሕይወት፣ ንብረት እና ልማታችንን አጥተናል ብለዋል። የዘራፊውን ቡድን አሳፋሪ ድርጊት ለማቆም...
ያለውን ሰላም ለማጽናት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር በመከላከያ ሠራዊት እና በአካባቢው የጸጥታ ኀይሎች ድጋፍ የተገኘውን ሰላም በማስጠበቅ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎችን አጠናክሮ ለመቀጠል ቁርጠኛ መኾናቸውን አስታውቀዋል።
የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ ኑርልኝ ብርሃኑ...
መምህራን በወቅታዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ እየመከሩ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ''ትውልድ በመምህር ይቀረጻል፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል'' በሚል መሪ መልዕክት ክልላዊ የመምህራን ውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯል።
በውይይቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ...
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ መያዣ መንገዶች ፦
👉ፋይዳ ዲጂታል ኮፒ ፡- የፋይዳ መታወቂያዎን በዲጂታል ኮፒ በቴሌብር ሱፐር አፕ በሚገኘው በብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ሚኒ አፕ ላይ የፋይዳ ልዩ ቁጥርዎን (FIN) በማስገባት ማግኘት ይችላሉ፡፡
👉ኢ-ፋይዳ ፡- በቴሌብር ሱፐር አፕ ውስጥ ከሚገኘው ብሔራዊ...
ትኩረት የሚያሻው የፀረ-ተባይ ኬሚካል አጠቃቀም።
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በግብርናው ዘርፍ ለተለያዩ አገልግሎቶች አርሶ አደሮች የሚጠቀሟቸው ፀረ-ተባይ ኬሚካሎች አያያዝ፣ አጠቃቀም እና አወጋገድ ጥንቃቄ ሊደረግበት እንደሚገባ የዘርፉ ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡ ፀረ-ተባይ ማለት የሰውን እና የእንስሳትን በሽታ አስተላላፊዎችን ጨምሮ ማንኛውንም...








