ክልል አቀፍ ፈተናዎችን በጊዜያቸው ለማስፈተን በቂ ዝግጅት ማድረጉን ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የስድስተኛ እና ስምንተኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ጥሩ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች መከናወናቸውን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። ሱራፌል አየነው በባሕር ዳር ከተማ በሚገኘው ሸምብጥ አጠቃላይ አንደኛ ደረጃ...
ሴቶች በሌማት ትሩፋት ተጠቃሚ እየኾኑ ነው።
ጎንደር: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሲዎስዱ የቆዩ ሴት አመራሮች በከተማው እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል።
ሠልጣኞች በሴቶች የተሠሩ ሥራዎችን እና በኮሪደር ልማት የተከናወኑ ተግባራትን ነው የጎበኙት። በዚህም የዶሮ ርባታ፣ የወተት...
የዒድ አል አድሃ በዓል ሲከበር ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን ታሳቢ ያደረገ መኾን እንደሚገባው የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል።
የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ጀውሐር ሙሐመድ በሀገር ውስጥ...
“መፍትሄው ሰላማዊ ትግል መኾን አለበት” የፖለቲካ ፓርቲዎች
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በባሕር ዳር ከተማ የውይይት መድረክ አካሂደዋል። ለተረጋጋ የፖለቲካ ሥርዓት እና ባሕል ግንባታ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሚና ከፍተኛ እንደኾነ በውይይቱ ላይ ተነስቷል።
በውይይቱ...
ተጨማሪ ጥፋት እንዳይመጣ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ሰላምን መስበክ አለባችሁ።
ደብረታቦር: ግንቦት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር፣ ከደቡብ ጎንደር ዞን ፋርጣ ወረዳ ከተውጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በወቅታዊ የጸጥታ እና የልማት ሥራዎች ዙሪያ ተወያይተዋል።
የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት...








