እንኳን ለ1446ኛው የአረፋ(ዒድ አል አድሃ) በዓል አደረሳችሁ

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለ1446ኛው የአረፋ(ዒድ አል አድሃ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በአረፋ በዓል ወቅት የሚታወሱ ሁለት ዕሴቶች፣ ለምንገነባት የበለጸገች ኢትዮጵያ እጅግ በጣም አስፈላጊዎች ናቸው፡፡ የአረፋ በዓል መሥዋዕትነት...

በሰሜን ሜጫ አካባቢ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀበሉ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ አካባቢ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 12 ታጣቂዎች መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ በመቀበል ከነሙሉ ትጥቃቸው ገብተዋል። እራሱን "የኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ" ብሎ ከሚጠራው የታጣቂ ቡድን...

47ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች፦

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 47ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የ2018 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ረቂቅ የበጀት አዋጅ ላይ...

ሮቢንሁድ ራንሰምዌር

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ራንሰምዌር በተቋማት፣ በቁልፍ የመሠረተ ልማት አውታሮች እና በግለሰቦች ላይ ታልሞ የሚፈጸም የሳይበር ጥቃት ዓይነት እና ለከባድ ኪሳራ የሚዳርግ ነው፡፡ ጥቃቱ ኮምፒውተሮችን በመበከል እና በመቆለፍ ለማስለቀቂያ ገንዘብ...

የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ ለተገኘው ሰላም ከፍተኛ ሚና እንደነበረው ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የብልጽግና ጉዞ ውስጥ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ሚና እና ቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ከኮሙኒኬሽን፣ ከሕዝብ ግንኙነት አመራሮች እና የሚዲያ አካላት ጋር የሚደረግ ክልላዊ ማጠቃለያ መድረክ በባሕር ዳር ተጀምሯል። በውይይቱ መልዕክት...