የሕዝብን ሰላም ለማረጋገጥ ግዳጃችንን በብቃት እየተወጣን ነው።
ደብረ ታቦር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል፣ የዞን እና የወረዳ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በእስቴ ወረዳ እና በመካነ ኢየሱስ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እያስከበሩ ከሚገኙ የጸጥታ ኀይሎች ጋር ተወያይተዋል።
የውይይቱ ተሳታፊ የጸጥታ ኀይሎች የሕግ ማስከበር...
ችግሮችን ተጋፍጠው ያስተማሩ መምህራን የልፋታቸው ውጤት እንዲሳካ ፈተናው በሥርዓት መሰጠት አለበት።
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳድር ትምህርት መምሪያ መጭውን የተማሪዎች ክልላዊ ፈተና አስመልክቶ ለየትምህርት ቤቶች ርእሳነ መምህራን፣ ለመምህራን ማኀበር ተወካዮች፣ ለሱፐርቫይዘሮች እና ከልዩ ልዩ መሥሪያ ቤቶች ለተወከሉ የሥራ ኀላፊዎች ገለጻ...
የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ስለ ሀገር ሰላም ዱአ በማድረግ ታስቦ የሚውል ታላቅ በዓል...
ሰቆጣ: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 446ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰቆጣ ከተማ በታላቁ አንዋር መስጅድ ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ ተከብሯል።
በበዓሉ መልዕክት ያስተላለፉት የአንዋር መስጅድ ኢማም ሼህ ሐጅ መሐመድ አደም በዓሉ ለአላህ...
ሕዝበ ሙስሊሙ ለአካባቢው ሰላም እና ብልጽግና የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ።
ወልድያ: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 446ኛው የአረፋ በዓል በወልድያ ከተማ በድምቀት ተከብሯል።
የወልድያ ከተማ አሥተዳደር እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጸሐፊ ኡስታዝ ሀሰን ተማም ሕዝበ ሙስሊሙ ከሶላት መልስ የሚኖረውን ዕርድ ሃይማኖቱ በሚፈቅደው ሥርዓት ድጋፍ...








