ይህ ቀን ለአዲሲቱ ኢትዮጵያ የአዲስ ዘመን መክፈቻ ነው!
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ግንቦት 30/1933 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ የመጀመሪያ እትሙን የጀመረበት ዕለት ነው። የጋዜጣው የተቋቋመው ኢትዮጵያን ለአምስት ዓመታት የያዘችው ጣሊያን ከተሸነፈች በኋላ ንጉሠ ነገሥቱ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ከስደት ከተመለሱ ከአንድ...
“ለሰላም የተዘረጉ እጆች፤ ሰላምን የሰበኩ አንደበቶች”
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እጆች ለሰላም ተዘርግተዋል፣ አንደበቶች ሰላምን ሰብከዋል። እናቶች በእንባ እየታጀቡ ስለ ሰላም ጮኸዋል። አባቶች ሳግ እየተናነቃቸው ሰላምን ተጣርተዋል። ሕጻናት ሰላምን ተመኝተዋል። ወጣቶች ሰላምን ሽተዋል። አረጋውያን ስለ ሰላም ተማጽነዋል።...
የህፃናት መብት እና ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ የህፃናት ቀን " የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድን በማነፅ ህፃናት ተኮር ተግባራትን እናከናውን "በሚል መሪ ቃል በጎንደር ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።
የአማራ ክልል ሴቶችና ህፃናት ማኅበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ...
“በአንድነት ስትነሱ ሰላማችሁን አረጋግጣችሁ ታሪክ ትሠራላችሁ” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ደብረ ታቦር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከመካነ ኢየሱስ ከተማ አሥተዳደር እና ከእስቴ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የአማራ ክልል ምክር...
ምርኩዝ በጎ አድራጎት ማኅበር የዒድ አል አድሃ በዓልን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ድጋፍ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎ አድራጎት ማኅበሩ በባሕር ዳር ከተማ በቋሚነት ለሚደግፋቸው እና ለሌሎች በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ 400 የኅብረሰብ ክፍሎች ነው ድጋፍ ያደረገው።
ምርኩዝ በጎ አድራጎት ማኅበር በቋሚነት ለሚደግፋቸው 150 አቅመ ደካሞችና ለሌሎች...








