የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ትግበራው ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ማጣራትን ይጨምራል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከመንግሥት መዋቅር የሥራ ኀላፊዎች እና ቡድን መሪዎች ጋር በመንግሥት አገልግሎት እና ስታንዳርድ ሪፎርም አተገባበር ላይ የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል መሬት...

የመንግሥትን አገልግሎት አሰጣጥ ቀልጣፋ ለማድረግ የሪፎርም ሥራ ተጀምሯል።

ከሚሴ: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ በመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በከሚሴ ከተማ ምክክር አካሂዷል። በመድረኩ የክልል እና የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችን...

“ሴቶች በችግሮች አልፈው ሃብት ማፍራት መቻላቸው በቀውስ ውስጥ ለሚያልፉ ሴት መሪዎች አስተማሪ ነው” ወይዘሮ...

ደሴ: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ አዘጋጅነት ከወረዳ እስከ ክልል ያሉ ሴት መሪዎች ከደረሰባቸው ጫና እና ድብርት እንዲላቀቁ የሚያስችል የቀውስ ማገገሚያ እና የቀውስ ጊዜ መሪነት ሥልጠና ለሦስት...

የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የመንግሥት አገልግሎትና አስተዳደር ዘርፉ ከፍተኛ ሚና አለው፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር ዐቢይ ኮሚቴ አምስተኛ መደበኛ ስብሰባ አካሂዷል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት በአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ዕድገትን ለማምጣት እና የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ...

በክልሉ የአዳሪ ትምህርት ቤቶችን ማስፋት እንደሚገባ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክቡር ዶክተር ሃዲስ ዓለማየሁ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት በክልሉ ከሚገኙ አዳሪ ትምህርት ቤቶች መካከል አንዱ ነው። ይህ ትምህርት ቤት በ2012 ዓ.ም ነበር ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር የጀመረው። አዳሪ...