ጉባኤው የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች የእርቅ እና የሰላም መልዕክተኞች እንዲኾኑ ያግዛል።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኮንፈረንሱ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዋና ጸሐፊ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የኢትዮጵያ የሃይማኖቶች ጉባኤ ከወራት በፊት በድሬዳዋ አና በጅማ ከተሞች አንደኛውን እና ሁለተኛውን ጉባኤ ማካሄዱን...
ሦስተኛው የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው የሃይማኖት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ "ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበር እና ለአብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
ኮንፈረንሱ የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከኢትዮጵያ የሃይማኖት...
ለአገልግሎት አሰጣጥ መሻሻል በትኩረት እንደሚሠራ የባሕር ዳር አሥተዳደር ገለጸ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከከተማ አሥተዳደሩ የመንግሥት መዋቅር አመራሮች እና ቡድን መሪዎች ጋር በመንግሥት አገልግሎት እና ስታንዳርድ ሪፎርም አተገባበር ላይ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል።
በአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው...
የግብረ ገብነት ግንባታ ድርሻው የማን ነው?
ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቤተሰብ የመንግሥት፣ የትምህርት ተቋማት እና የቤተ እምነቶች ግብረ ገባዊ እሴቶችን እና ሕግጋትን በመቅረጽ፣ በማክበር፣ በማስከበር፣ በማሳወቅ እና በማስተላለፍ ከፍተኛ ሚና ያላቸው ማኅበራዊ ተቋሞች ናቸው።
በተለይም...
ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ በቅንጅት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከፌደራል የጸጥታ ተቋማት ጋር በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቷል።
በውይይቱ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴን ጨምሮ፣ ምክትል...








