ሃይማኖታዊ መሠረቶቻችን የሰላማችን ምንጮች ናቸው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች በሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ ላይ ለመታደም የአደባባይ የድጋፍ ሰልፍ በማድረግ እየገቡ ነው። በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ በመካሄድ ላይ የሚገኘው ሦስተኛው የኢትዮጵያ ሃይማኖት...

በመካነ ሰላም ከተማ አሥተዳደር የሚገኘው የአስፋልት መንገድ ግንባታ ሥራ በጥሩ አፈጻጸም ላይ ነው።

ደሴ: ሰኔ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በመካነ ሰላም ከተማ አሥተዳደር እየተሠራ የሚገኘው የሦስት ኪሎ ሜትር የአስፋልት መንገድ ሥራ በጥሩ አፈጻጸም ላይ መኾኑን የደቡብ ወሎ ዞን አስታውቋል። የከተማውን የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ እያከናወነ የሚገኘው የኢትዮጵያ መንገዶች...

መንግሥት እያከናወነ ያለውን ሰላም የማጽናት ሥራ እንደሚደግፋ የመካነ ሰላም ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ደሴ: ሰኔ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን መካነ ሰላም ከተማ በወቅታዊ የሰላም ሁኔታ ላይ ምክክር ተካሂዷል። በውይይቱ የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ወጣቶች፣ የመንግሥት ሠራተኞች እና ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ...

ነጻ፣ ገለልተኛ እና ዘመኑን የሚመጥን ሪፎርም ተግባራዊ እንዲኾን ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ኮሚሽን በመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ዙሪያ ከክልል መሪዎች እና ዳይሬክተሮች ጋር ውይይት አድርጓል። በውይይቱ የተገኙት የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ...

“የሀገር ተስፋ ከኾኑ ወጣቶች ጋር በጋራ መትጋት የሀገር ብልጽግናን ያረጋግጣል” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ: ሰኔ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች ጋር በየደረጃው ሲካሄድ የነበረው ውይይት በማጠቃለያ መድረክ ተጠናቅቋል። "የወጣቶች ሚና ለሀገር ብልጽግና" በሚል መሪ መልዕክት በተካሄደው መድረክ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን...