ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ መምህራን ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ መምህራን ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከተለያዩ ዘርፎች ጋር የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከመላው...
“ሰላምን ለማስፈን አማራጭ የሌለው መንገድ ቢኖር የፈጣሪን መንገድ መከተል ነው” ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው የሃይማኖት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ "ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበር እና ለአብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በኮንፈረንሱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር...
ጾታዊ ጥቃትን በተመለከተ ያሉ የሕግ ማዕቀፎች
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ተቀብላ ካጸደቀቻቸው ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ስምምነቶች እና በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 16 ላይ እንደተገለጸው ማንም ሰው በአካሉ ላይ ጉዳት እንዳይደርስበት የመጠበቅ መብት ያለው መኾኑ በግልጽ ተደንግጓል፡፡...
“ከቻላችሁስ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ” ብጹዕ አቡነ ልሳነ ክርስቶስ
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው ሀገር አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ "ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበር እና ለአብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
በጉባኤው የባሕር ዳር እና ደሴ ሀገረ ስብከት ካቶሊካዊ ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ...
“ሰላም በምድሪቱ እንዲሰፍን ወደ ፈጣሪ እንመለስ” ፓስተር ታደሰ አዱኛ
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው ሀገር አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ "ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበር እና ለአብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
በጉባኤው መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን ፕሬዝዳንት እና የኢትጵያ...








