✍️ የሩጫው ዓለም ጌጥ
ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አንዳንዶች ከራሳቸው አልፈው ለሀገር የተሰጡ እንቁዎች ናቸው፡፡ እውነት ለመናገር በአንድ ሰው ምክንያት ሀገር ከፍ ሲል ድንቅ ነገር ነው፤ ከራስ አልፎ ቤተሰብ፣ ሰፈር፣ ክልል እና ሀገር ያስጠራል ያኮራል፡፡ ከእነዚህ...
ለታላቁ ዩኒቨርስቲ ታላላቅ ፕሮጀክቶች።
ጎንደር፡ ሰኔ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የዘመናዊ ትምህርት ታሪክ ታላቅ አሻራ ካሳረፉ ተቋማት መካከል አንዱ ነው። ለዓመታት ለሀገር የሚጠቅሙ ምሁራንን አፍርቷል። ሀገር እርሱ በሚያወጣቸው ልጆች ተጠቅማለች። ዛሬም ከዘመኑ ጋር ራሱን እያወዳጀ፣ ለታሪኩ፣ ለአንጋፋነቱ እና...
“የሕፃናትን መብት እና ደኅንነት ማስጠበቅ የሁልጊዜም ተግባራችን ሊኾን ይገባል”
ደብረ ብርሃን: ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ የዓለም ሕፃናት ቀን ተከብሯል።
በ2017 በጀት ዓመት ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመኾን የሕፃናትን ደኅንነት የሚያስጠብቁ ተግባራት መከናወናቸውን የአሥተዳደሩ ሴቶች፣ ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኀላፊ በለጥሽ ግርማ ተናግረዋል።
ሕፃናትን...
በኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት 30 ሚሊዮን ማሳዎች ተለክተው ዘመናዊ የይዞታ ማረጋገጫ ተሠርቶላቸዋል።
ደሴ፡ ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በግብርና ሚኒስቴር የገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በኮምቦልቻ ከተማ ውይይት አካሂዷል።
በውይይቱም ዘመናዊ የመሬት አሥተዳደር ለአርሶአደሮች በውርስ፣ በመሬት ኪራይ፣ በስጦታ እና መሰል ከመሬት ጋር የተያያዙ ጉዳዮች...
በማኅበረሰቡ ችግኞችን የማልማት ልምድ እያደገ መጥቷል።
ደሴ፡ ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ እና በጀርመን መንግሥታት ትብብር በደቡብ ወሎ ዞን ስድስት ወረዳዎች እየተተገበረ ያለው የደን እና ብዝኀ ሕይወት ልማት ፕሮግራም የበጀት ዓመቱ የ11 ወር አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል።
ፕሮጀክቱ አርሶአደሩ...







