“የፋይናንስ ሥርዓቱን ውጤታማ ለማድረግ የፋይናንስ ተቋማት በትብብር መሥራት እና ዘርፉን ማዘመን ይገባቸዋል” ፕሬዝዳንት ታዬ...

አዲስ አበባ: ግንቦት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት፣ የግል እና ዓለማቀፍ የገንዘብ ተቋማት እየተሳተፉበት ያለው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በፎረሙ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ እያደገ የመጣውን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በወጉ...

የማኀበራዊ ሚዲያ አንቂዎች እና የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች እውነትን ለሕዝብ በመንገር ሀገራዊ ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "በኢትዮጵያ የብልጽግና ጉዞ ውስጥ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ሚና ቀጣይ አቅጣጫ" በሚል መሪ መልዕክት ከማኀበራዊ ሚዲያ አንቂዎች እና ከኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ...

የሕዝቡን ሰላማዊ እንቅስቃሴ ለማሳለጥ እየተሠራ መኾኑን የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ...

ደብረ ብርሃን: ግንቦት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ በሰላም እና ጸጥታ፣ በኃይል ማሰባሰብ፣ በማኅበረሰብ አቀፍ የወንጀል መከላከል ፓኬጆች አተገባበር እና በሕግ ማስከበር ተግባራት አፈጻጸም ላይ ግምገማ እያካሄደ ነው።...

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምስጋና አቀረበች።

ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በውጭ ሀገር ይኖሩ የነበሩ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብተዋል። ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጰሳት አዲስ አበባ ሲደርሱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የብፁዓን...

የሜካናይዜሽን እርሻ በአማራ ክልል!

ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለአንዲት ሀገር በተለይም ለግብርና አመች ለኾነች ሀገር ለኢኮኖሚዋ እድገት የግብርናው ዘርፍ የማይተካ ሚና ይጫዎታል። የግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ መሠረት ኾኖ ኢንዱስትሪውን ሲያሻግር የዚያች ሀገር ትንሳኤዋ እና በዓለም አደባባይ ከፍ...