የመንግሥት ሠራተኞች በተሰማሩበት የሥራ መስክ ተገቢውን አገልግሎት መስጠት አለባቸው።
ወልድያ: ኅዳር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር "አገልጋይ እና የሰላም ዘብ የመንግሥት ሠራተኛ ለሁለንተናዊ እመርታ" በሚል መሪ መልዕክት ከመምሪያ እና ክፍለ ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች ጋር ምክክር አካሂዷል።
የምክክሩ ተሳታፊ የመንግሥት ሠራተኞች በአንዳንድ ተቋማት ተገልጋዮች...
ማኅበረሰቡን በቅንነት እና በግልጸኝነት ለማገልገል ጠንክረው እንደሚሠሩ የምዕራብ ጎንደር ዞን የመንግሥት ሠራተኞች ተናገሩ።
ገንዳ ውኃ: ኅዳር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን "አገልጋይ እና የሰላም ዘብ የኾነ የመንግሥት ሠራተኛ ለሁለተናዊ እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር በገንዳ ውኃ ከተማ ውይይት አካሂዷል።
የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ እያሱ...
በሕዝብ የሚነሱ ችግሮችን ለመፍታት አገልግሎት አሰጣጥን ማዘመን ይገባል።
ደብረ ታቦር: ኅዳር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) “አገልጋይ እና የሰላም ዘብ፣ የመንግሥት ሠራተኛ ለሁለንተናዊ እምርታ” በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
ከጠቅላላ የመንግሥት ሠራተኛው ጋር ስለ አገልግሎት አሰጣጥ እና በሌሎች...
የአገልግሎት አሰጣጥ እንከኖችን በመፍታት ጠንካራ የሥራ ባሕልን ማዳበር ይጠበቃል።
ጎንደር: ኅዳር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "አገልጋይነት እና የሰላም ዘብ የመንግሥት ሠራተኛ ለሁለንተናዊ እምርታ" በሚል ሀሳብ በጎንደር ከተማ ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሂዷል ።
ውይይቱ ሰላም እንዲረጋገጥ የመንግሥት ሠራተኞች የድርሻቸውን መወጣት ባለባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ነው።
በምክትል...
ሰላምን ከማረጋጋት በሻገር ከኅብረተሰቡ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመፍታት ቁርጠኛ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን ገለጸ።
ፍኖተሰላም: ኅዳር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን አሥተዳደር ከጃቢ ጠህናን ወረዳ እና ከፍኖተሰላም ከተማ አሥተዳደር የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ሥራዎች ዙሪያ ውይይት አካሂዷል።
አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ የመድረኩ ተሳታፊዎች...








