በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ከተማ ለችግር ተጋላጭ ለኾኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ ተደረገ።

በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ከተማ ለችግር ተጋላጭ ለኾኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ ተደረገ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ከተማ ገቢያቸው ዝቅተኛ ለኾኑ እና ለችግር ለተጋለጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች መንግሥት ለሶስተኛ ጊዜ ድጋፍ...

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 3 ሺህ 572 አዲስ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ።

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 3 ሺህ 572 አዲስ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር ካሣሁን ተገኝ አዲስ ተማሪዎችን ከሰኔ 24 እስከ ሰኔ25/2013 ዓ.ም ለመቀበል ዝግጅት መደረጉን...

የኢትዮጵያ ሲቪክ ማኅበራት ሕብረት በድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ ያጋጥሙ የነበሩ ክፍተቶችን ለመሙላት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ...

የኢትዮጵያ ሲቪክ ማኅበራት ሕብረት በድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ ያጋጥሙ የነበሩ ክፍተቶችን ለመሙላት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያደረገውን ጥረት አደነቀ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሲቪክ ማኅበራት ሕብረት የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱን ለመታዘብ በርካታ ታዛቢዎችን ምርጫው በተካሄደባቸው የተለያዩ...

በኢትዮጵያ የተካሄደው 6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሥርዓቱን በጠበቀ፣ በሰላምና ተዓማኒነት መጠናቀቁን የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢ...

በኢትዮጵያ የተካሄደው 6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሥርዓቱን በጠበቀ፣ በሰላምና ተዓማኒነት መጠናቀቁን የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን ገለጸ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን በአዲስ አበባና በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ከቅድመ ምርጫ ዝግጅት ጀምሮ የምርጫውን...

“ኢትዮጵያ፡ ምድረ ቀደምት” የትውውቅ መርኃ ግብር በዶሃ ተካሄደ፡፡

“ኢትዮጵያ፡ ምድረ ቀደምት” የትውውቅ መርኃ ግብር በዶሃ ተካሄደ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዶሃ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኤምባሲ የኢትዮጵያን የባህል እሴቶች እና የቱሪዝም ሃብቶች የሚያስቃኝ “ኢትዮጵያ፡ ምድረ ቀደምት” የተሰኘ መርኃግብር አካሂዷል። በኳታር ዶሃ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች፣...