ኢትዮጵያ የአፍሪካ አረጋውያን ፕሮቶኮልን አጸደቀች፡፡

ኢትዮጵያ የአፍሪካ አረጋውያን ፕሮቶኮልን አጸደቀች፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) እ.ኤ.አ በ2016 የአፍሪካ ሕብረት 26ኛ መደበኛ ጉባዔ ካከናወናቸው ተግባራት አንዱ አረጋውያንን በተመለከተ "በአፍሪካ ሕዝቦች እና ሰዎች መብቶች ቻርተር" የአፍሪካ አረጋውያን ፕሮቶኮል ማጽደቅ ነው፤ ይህም ፕሮቶኮል እ.ኤ.አ...

“በችግር ውስጥ ሆነን ያደረግነው ሰላማዊ ምርጫ ለሌሎች ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ነው” የሰሜን ሸዋ ዞን...

"በችግር ውስጥ ሆነን ያደረግነው ሰላማዊ ምርጫ ለሌሎች ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ነው" የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ምርጫው በሰላም በመጠናቀቁና ሕዝቡ ላደረገው አስተዋጽዖ ምስጋና አቅርቧል። የዞኑ ዋና...

“በምርጫው ኢትዮጵያን አሸናፊ ማድረግ ተችሏል” ብልጽግና ፓርቲ

"በምርጫው ኢትዮጵያን አሸናፊ ማድረግ ተችሏል" ብልጽግና ፓርቲ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ በማካሄድ ማሸነፏን የብልጽግና ፓርቲ አስታወቀ። የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ አካሂዷል። የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊና...

የምርጫው በሰላም መጠናቀቅ የኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ጉዳይ እንደማይደራደሩ ማረጋገጫ መሆኑ ተገለጸ።

የምርጫው በሰላም መጠናቀቅ የኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ጉዳይ እንደማይደራደሩ ማረጋገጫ መሆኑ ተገለጸ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫው ሰላማዊና ዲሞክራሲያዊ ሆኖ መጠናቀቁ ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸው ጉዳይ እንደማይደራደሩ በተግባር ያሳየ መሆኑን ምሁራን ገለጹ። በወሎ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር አቶ ጀማል...

በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የሚደረገውን ማንኛውም ጣልቃ ገብነት ራሽያ እንደማትደግፍ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ...

በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የሚደረገውን ማንኛውም ጣልቃ ገብነት ራሽያ እንደማትደግፍ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ገለጹ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ...