ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ማሻሻያዋ እያደረገች ያለችዉ አንዱ ለዉጥ የሀገር በቀል ምርቶችን በግብዓትነት መጠቀም እንደኾነ ተገለጸ፡፡

ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ማሻሻያዋ እያደረገች ያለችዉ አንዱ ለዉጥ የሀገር በቀል ምርቶችን በግብዓትነት መጠቀም እንደኾነ ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከምግብ ዘይት አምራቾች ጋር ምክክር እያካሄደ ነዉ። የግብዓት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት ከፌዴራል፣ከክልል...

ባለፉት ወራት ከሰምንት ሀገራት 25 ሺህ 472 ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪሃት...

ባለፉት ወራት ከሰምንት ሀገራት 25 ሺህ 472 ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከውጭ ሀገራት ወደ ሀገር ተመላሽ የሆኑ ዜጎችን ጉዳይ በሰላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት በዋናነት ደግሞ...

ከአጣዬ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚገቡ ተማሪዎች የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ።

ከአጣዬ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚገቡ ተማሪዎች የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 20/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ ደብረብርሃን ተማሪዎች በጎ አድራጎት ኅብረት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከአጣዬ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት...

በመዲናዋ የሚገነበው የአማራ ባህል ማዕከል አልማ ለሚያከናውነው የልማት ስራ አጋዥ እንደሚሆን ተገለጸ።

በመዲናዋ የሚገነበው የአማራ ባህል ማዕከል አልማ ለሚያከናውነው የልማት ስራ አጋዥ እንደሚሆን ተገለጸ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 20/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ባህል ማዕከል ግንባታ የአማራ ሕዝብ ባህልና ትውፊት ተጠብቆ እንዲቆይ ከማድረግ ባሻገር የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) የሚያከናውናቸውን...

የእምቦጭ አረምን ከጣና ሐይቅ ላይ ለማስወገድ ከዘመቻ ሥራዎች የተሻገረ ርብርብ እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ፡፡

የእምቦጭ አረምን ከጣና ሐይቅ ላይ ለማስወገድ ከዘመቻ ሥራዎች የተሻገረ ርብርብ እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 20/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በ3 ሺህ 672 ስኩየር ኪሎ ሜትር ላይ ተንጣሎ የተዘረጋው ጣና በኢትዮጵያ በስፋቱ ቀዳሚው ሐይቅ ነው፡፡ ጣና...