ባህላዊ ህክምና በጤና ዘርፉ ውስጥ ሕጋዊ ሥርዓት ይዞ አገልግሎት እንዲሰጥ እየተሠራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር...

ባህላዊ ህክምና በጤና ዘርፉ ውስጥ ሕጋዊ ሥርዓት ይዞ አገልግሎት እንዲሰጥ እየተሠራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) 60 በመቶ የሚሆነው የዓለም ሕዝብ የባህላዊ ህክምናን እንደሚጠቀም መረጃዎች ይጠቁማሉ። በኢትዮጵያ ደግሞ ወደ 90 በመቶ...

ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተናን ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።

ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተናን ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 እስከ 25/2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ...

ከስድስተኛው ሀገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ ማግስት ከፖለቲካ ፓርቲ ኀላፊዎች ጋር ተገናኝተው መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር...

ከስድስተኛው ሀገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ ማግስት ከፖለቲካ ፓርቲ ኀላፊዎች ጋር ተገናኝተው መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት ለፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች...

የአፍሪካውያን በጋራ መሥራት ለአህጉሩ ቀጣይ ልማትና እድገት ወሳኝ መሆኑን የትራንስፖርት ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ገለጹ።

የአፍሪካውያን በጋራ መሥራት ለአህጉሩ ቀጣይ ልማትና እድገት ወሳኝ መሆኑን የትራንስፖርት ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ገለጹ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የትራንስፖርት ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ደቡብ ሱዳን የተለያዩ የልማት ሥራዎችን በጋራ ለመሥራት ተግባራዊ...

በጅግጅጋ ከ33 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የእርዳታ ስንዴ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ መያዙን የገቢዎች...

በጅግጅጋ ከ33 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የእርዳታ ስንዴ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰኔ 12 እስከ ሰኔ 18/2013 ዓ.ም ድረስ ከ56 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ...