‹በዕውቀትና በክዕሎት የበለጸገ ዜጋ ማፍራት ካልተቻለ የሀገርን ልማት እና ስልጣኔ ማረጋገጥ አይቻልም›› የደብረ ብርሃን...
‹በዕውቀትና በክዕሎት የበለጸገ ዜጋ ማፍራት ካልተቻለ የሀገርን ልማት እና ስልጣኔ ማረጋገጥ አይቻልም›› የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ንጉስ ታደሰ
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ1999 ዓ.ም ከተቋቋሙት የሁለተኛ ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች...
28 ታዳጊ ኢትዮጵያውያን ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡
28 ታዳጊ ኢትዮጵያውያን ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በህገወጥ ስደት ወደ ደቡብ አፍሪካ ለሚደረግ ጉዞ ከሀገር ወጥተው የታንዛኒያን ድንበር ጥሰው ሲገቡ በሀገሪቱ ፖሊስ ተይዘው የነበሩ 28 ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች ወደ ሀገራቸው...
የአባይ ተፋሰስ ሀገራትን መሰረት አድርጎ አንድ ቢሊየን ችግኝ በጎረቤት ሀገራት ለመትከል መታቀዱን አምባሳደር ዲና...
የአባይ ተፋሰስ ሀገራትን መሰረት አድርጎ አንድ ቢሊየን ችግኝ በጎረቤት ሀገራት ለመትከል መታቀዱን አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ሁለት ዓመታት በኢትዮጵያ በተካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ10 ነጥብ 8 ቢሊየን...
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ13ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ከ3 ሽህ በላይ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው፡፡
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ13ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ከ3 ሽህ በላይ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዩኒቨርስቲው በ9 የትምህርት ኮሌጆች በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ ከሚያስመርቃቸው ተማሪዎች ውስጥ 40 በመቶ ሴቶች ናቸው፡፡
ዩኒቨርስቲው ዛሬ...
የሀገር መከላከያ ሠራዊት በብር ሸለቆ ያሰለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች እያስመረቀ ነው።
የሀገር መከላከያ ሠራዊት በብር ሸለቆ ያሰለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች እያስመረቀ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት በብርሸለቆ መሠረታዊ ወትድርና ማሰልጠኛ ትምሕርት ቤት ያሰለጠናቸውን ወታደሮች እያስመረቀ ነው። የሀገር ኩራት፣ የወገን ጠበቃ፣ የራስን ሕይወት...








