ተመራቂ ወታደሮች በፍፁም ወታደራዊ ሥነ ምግባር ግዳጃቸውን እንዲወጡ ሜጄር ጄኔራል ሐጫሉ ሸለመ አሳሰቡ።

ተመራቂ ወታደሮች በፍፁም ወታደራዊ ሥነ ምግባር ግዳጃቸውን እንዲወጡ ሜጄር ጄኔራል ሐጫሉ ሸለመ አሳሰቡ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት በብር ሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች አስመርቋል። በምረቃ ሥነ...

“ከትምሕርት ውጪ የሚባክን ጊዜ አልነበረኝም” 4 ነጥብ ያስመዘገበው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ

"ከትምሕርት ውጪ የሚባክን ጊዜ አልነበረኝም" 4 ነጥብ ያስመዘገበው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ13ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ከ 3 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ በ9 የትምህርት ኮሌጆች በመጀመሪያ ዲግሪ፣...

“ኢትዮጵያ አሁን ያላትን ችግር አልፋ ወደ ተሟላ ብልፅግና እንድትደርስ በእውቀት፣ በክህሎትና በአመለካከቱ የተሟላ ሰው...

“ኢትዮጵያ አሁን ያላትን ችግር አልፋ ወደ ተሟላ ብልፅግና እንድትደርስ በእውቀት፣ በክህሎትና በአመለካከቱ የተሟላ ሰው ያስፈልጋታል” የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ.ር) ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ13ኛ ዙር...

ከፈረንሳይና ከጣሊያን መንግሥታት ጋር የተደረጉ የመከላከያ ስምምነቶች ጸደቁ፡፡

ከፈረንሳይና ከጣሊያን መንግሥታት ጋር የተደረጉ የመከላከያ ስምምነቶች ጸደቁ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 6ኛ ዓመት 16ኛ መደበኛ ስብሰባ ከፈረንሳይ መንግሥትና ከጣሊያን መንግሥት ጋር የተደረገውን የመከላከያ ትብብር ስምምነት አስመልክቶ...

ከ1 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ...

ከ1 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በኢትዮጵያውያን አንጡራ ሀብት እየተገነባ የሚገኝ...