“የአማራ ሕዝብ በሽብርተኞች ሂሳብ እንዲወራረድበት አይፈቅድም” የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት
"የአማራ ሕዝብ በሽብርተኞች ሂሳብ እንዲወራረድበት አይፈቅድም" የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት
የአሸባሪው ትህነግ አመራሮች በተደጋጋሚ ለደረሰባቸው አሳፋሪ ሽንፈት የአማራን "ኢሊት" ተጠያቂ በማድረግ ሂሳብ
እንደሚያወራርዱ ነግረውናል። ትህነጎች የሚያወራርዱትን ሂሳብ "ከአማራ ልሂቃን" ጋር ያያይዙት እንጂ እውነታው ግን የአማራን
ሕዝብ...
“የአረንጓዴ ልማትን በማጠናከርና ችግኞችን በመትከል ግድቦች በደለል እንዳይሞሉ ማድረግ ይገባል” ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ
"የአረንጓዴ ልማትን በማጠናከርና ችግኞችን በመትከል ግድቦች በደለል እንዳይሞሉ ማድረግ ይገባል" ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ
ባሕር ዳር: ሰኔ 22 ቀን 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማትን በማጠናከርና ችግኞችን በመትከል ግድቦች በደለል እንዳይሞሉ ማድረግ እንደሚገባ የውኃ፣ መስኖና...
ኢትዮጵያ እኤአ በ2017 ያለእድሜ ጋብቻና የሴት ልጅ ግርዛትን ለማስቀረት እየሠራች መሆኑ ተገለጸ።
ኢትዮጵያ እኤአ በ2017 ያለእድሜ ጋብቻና የሴት ልጅ ግርዛትን ለማስቀረት እየሠራች መሆኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ያለእድሜ ጋብቻና የሴት ልጅ ግርዛት ለመቅረፍ ያለመ ውይይት በባሕር ዳር ተካሂዷል።
ውይይቱን ያዘጋጁት የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔና...
በሰሜን ሸዋ ዞንና በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር በተፈጠረው ችግር ከቀያቸው ለተፈናቀሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ17 ሚሊዮን...
በሰሜን ሸዋ ዞንና በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር በተፈጠረው ችግር ከቀያቸው ለተፈናቀሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ17 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን እና...
የትራንስፖርት ሚኒስቴር ክረምቱን በሚካሄደው የአቅመ ደካሞች ቤት እድሳት ላይ በአጋርነት እየተሳተፈ መሆኑን ገለጸ፡፡
የትራንስፖርት ሚኒስቴር ክረምቱን በሚካሄደው የአቅመ ደካሞች ቤት እድሳት ላይ በአጋርነት እየተሳተፈ መሆኑን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ዳግማዊት ሞገስ ዛሬ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 በተካሄደ የአንዲት አቅመ ደካማ...








