“በኢትዮጵያ የታሪክ ሰንሰለት ውስጥ ትንናንት፣ ዛሬን እና ነገን የሚያገናኙት የጎንደር ዓለም አቀፋዊ ቅርሶች የሕልውና...

“በኢትዮጵያ የታሪክ ሰንሰለት ውስጥ ትንናንት፣ ዛሬን እና ነገን የሚያገናኙት የጎንደር ዓለም አቀፋዊ ቅርሶች የሕልውና አደጋ ውስጥ ናቸው” አቶ ጌታሁን ስዩም “ከሚቀጥለው በጀት ዓመት ደረጃውን የጠበቀ ሳይንሳዊ ጥገና ማድረግ ይጀመራል” ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው ኢትዮጵያ ቀደምት የሰው ዘር...

ሀገራት ሽብርተኝነትን በጋራ ለመፋለም እየመከሩ ነው፡፡

ሀገራት ሽብርተኝነትን በጋራ ለመፋለም እየመከሩ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ)በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጽሕፈት ቤት ሽብርተኝነትን በጋራ መከላከል ላይ ያተኮረ ውይይት በመካሄድ ላይ ይገኛል። በሰላም ሚኒስቴር የሕግ ማስከበር ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ፍሬዓለም ሽባባው በውይይቱ...

618 የምርጫ ውጤት ወደ ማዕከል መድረሱን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡

618 የምርጫ ውጤት ወደ ማዕከል መድረሱን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚዴቅሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ 618 የምርጫ ውጤት ወደ ማዕከል ደርሷል ብለዋል፡፡ እስካሁን 160...

“ስለ ክብር ይኖራሉ፣ ስለ ሀገር ይሞታሉ”

“ስለ ክብር ይኖራሉ፣ ስለ ሀገር ይሞታሉ” ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የታሪክ መጽሐፊያ ብዕር፣ የታላቅ ሀገር የጋራ ዜማ መዝሙር፣ የጀግንነት መነሻ፣ የኃያልነት መዳራሻ፣ የመከራ ቀን ማለፊያ፣ የማዕበል ዘመን መቅዘፊያ፣ የሁልጊዜ መኩሪያ፣ የጨለማ ቀን መውጫ...

“የአማራ ሕዝብ በሽብርተኞች ሂሳብ እንዲወራረድበት አይፈቅድም” የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት

"የአማራ ሕዝብ በሽብርተኞች ሂሳብ እንዲወራረድበት አይፈቅድም" የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት የአሸባሪው ትህነግ አመራሮች በተደጋጋሚ ለደረሰባቸው አሳፋሪ ሽንፈት የአማራን "ኢሊት" ተጠያቂ በማድረግ ሂሳብ እንደሚያወራርዱ ነግረውናል። ትህነጎች የሚያወራርዱትን ሂሳብ "ከአማራ ልሂቃን" ጋር ያያይዙት እንጂ እውነታው ግን የአማራን ሕዝብ...