“በክልሉ ውስጥ የማንኛውም የመንግሥትን መሳሪያ የታጠቀ፣ የግል መሳሪያ የታጠቀ፣ ለግዳጅ ብቁ የሆነ ወጣት ሁሉ...
“በክልሉ ውስጥ የማንኛውም የመንግሥትን መሳሪያ የታጠቀ፣ የግል መሳሪያ የታጠቀ፣ ለግዳጅ ብቁ የሆነ ወጣት ሁሉ ከነገ ጀምሮ ይክተት” ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር በወቅታዊ ጉዳዮች...
“ለሀገራችን ሉዓላዊነት ዛሬም እንቆማለን” የሰሜን ሸዋ ዞን የቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት
“ለሀገራችን ሉዓላዊነት ዛሬም እንቆማለን” የሰሜን ሸዋ ዞን የቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን የቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ ነው፡፡
“ለሀገራችን ሉዓላዊነት ዛሬም...
የአማራ ሕዝብ ልዩ ኀይሉን ለማጠናከርና ደጀን ለመኾን እያደረገ ያለውን ተነሳሽነት ለማበረታታት የአማራ ፖሊስ የማርች...
የአማራ ሕዝብ ልዩ ኀይሉን ለማጠናከርና ደጀን ለመኾን እያደረገ ያለውን ተነሳሽነት ለማበረታታት የአማራ ፖሊስ የማርች ባንድ አባላት በጎንደር ከተማ ዋና ዋና ጎዳናዎች ላይ ትርዒት እያሳዩ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የክልላችን እና የሀገራችን ሰላም...
“አሸባሪው ትህነግ የኢትዮጵያ ሕዝብን በማጋጨት ዕድሜውን ለማራዘም ጥረት የሚያደርግ ስብስብ ነው” የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት...
"አሸባሪው ትህነግ የኢትዮጵያ ሕዝብን በማጋጨት ዕድሜውን ለማራዘም ጥረት የሚያደርግ ስብስብ ነው" የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ቢሮ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው ትህነግ ስብስብ የመንግሥትን ተናጠላዊ የተኩስ አቁም ውሳኔን ያልተቀበለ፣ በተፈጥሮው ሰላም የማይፈልግና የኢትዮጵያ...
ʺየአማራ ሕዝብ ከተዘናጋ ለመጥፋት መርጧል ማለት ነው” በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት የሕግ መምህር
ʺየአማራ ሕዝብ ከተዘናጋ ለመጥፋት መርጧል ማለት ነው" በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት የሕግ መምህር
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ በተለይ ደግሞ የአማራ ጠላት ወያኔ ለዓመታት የፈጸመው በደል አልበቃው ብሎ ዛሬም ለሌላ በደል ተነስቷል፡፡...








