“ከመቃብር ጓሮ ላይ ቆመው ኢትዮጵያን ለማፈራረስ እስከ ሲኦልም እንወርዳለን ያሉትን አሸባሪ ቡድኖች ኢትዮጵያ ሳትፈርስ...
"ከመቃብር ጓሮ ላይ ቆመው ኢትዮጵያን ለማፈራረስ እስከ ሲኦልም እንወርዳለን ያሉትን አሸባሪ ቡድኖች ኢትዮጵያ ሳትፈርስ ወደ ሲኦል መሸኘት ይኖርብናል"
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አባላት እና ደጋፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የደም ልገሳ እያካሄዱ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013...
“ኢትዮጵያን በታሪካዊ ዉኃ ልኳ ለማስቀመጥ እና ለትዉልድ ለማስረከብ ዛሬም እንደ ትናንቱ እንዋደቃለን” የኢትዮጵያ ሠራዊት...
“ኢትዮጵያን በታሪካዊ ዉኃ ልኳ ለማስቀመጥ እና ለትዉልድ ለማስረከብ ዛሬም እንደ ትናንቱ እንዋደቃለን” የኢትዮጵያ ሠራዊት የድጋፍ እና የልማት ማኅበር
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሠራዊት ለሀገሩ እየተዋደቀ ባለበት በዚህ ወቅት ሁለንተናዊ ድጋፍ...
አሸባሪውን ትህነግ በተባበረ ክንድ ላይመለስ መቅበር እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
አሸባሪውን ትህነግ በተባበረ ክንድ ላይመለስ መቅበር እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግናውን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይልን እና ሚሊሻ የሚደግፍ እና ሽብርተኛውን ትህነግ የሚያወግዝ ሰልፍ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው።
የድጋፍ ሰልፉ ተሣታፊዎች...
“በክልሉ ውስጥ የማንኛውም የመንግሥትን መሳሪያ የታጠቀ፣ የግል መሳሪያ የታጠቀ፣ ለግዳጅ ብቁ የሆነ ወጣት ሁሉ...
“በክልሉ ውስጥ የማንኛውም የመንግሥትን መሳሪያ የታጠቀ፣ የግል መሳሪያ የታጠቀ፣ ለግዳጅ ብቁ የሆነ ወጣት ሁሉ ከነገ ጀምሮ ይክተት” ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር በወቅታዊ ጉዳዮች...
“ለሀገራችን ሉዓላዊነት ዛሬም እንቆማለን” የሰሜን ሸዋ ዞን የቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት
“ለሀገራችን ሉዓላዊነት ዛሬም እንቆማለን” የሰሜን ሸዋ ዞን የቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን የቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ ነው፡፡
“ለሀገራችን ሉዓላዊነት ዛሬም...








