“ግድቡ የአንድነታችን፣ የመነሳታችን፣ የመላቃችን እና የአይበገሬነታችን ምልክት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር)
የካቲት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኃይል ማመንጨት ማብሰሪያ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ከፍተኛ የመንግሥት ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በጉባ ተካሂዷል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) "ግድቡ...
“ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በአፍሪካ ቀንድ ጽንፈኝነትን ለማክሰም የሚያስችል ጠንካራ ድጋፍ ሊሰጥ ይገባል”ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና...
የካቲት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቀይ ባሕር እና የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ሀገራት ቀጣናዊ ምጣኔ ሃብታዊ ውህደትን ለማፋጠን ግንኙነታቸውን ማጠናከር እንዳለባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አሳሰቡ።
አቶ ደመቀ በ58ኛው የሙኒክ የፀጥታ ጉባኤ...
እነሆ ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ የዓባይን ፍሬ ለመቋደስ በቃን።
የካቲት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከሐሳቡ መወጠን ጀምሮ አሁን እስከደረሰበት ደረጃ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች ልዩ ልዩ መሰናክሎችን ፈጥረዋል። ኹሉም ኢትዮጵያውያን ዐሻራቸውን ባሳረፉበት በዚህ ግዙፍ ፕሮጀክት የተነሳ ጉዳዩን ዓለም አቀፍ አጀንዳ በማድረግ በኢትዮጵያ ላይ ከምጣኔ ሀብታዊ...
ሰበር ዜና : ዓባይ ብርሃን መስጠት ጀመረ።
የካቲት 13/ 2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዕኛነት ተምሳል፣ የአንድነት ማስተሳሰሪያ ገመድ የሕብረ ብሔራዊ ካባ፣ የጋራ ታሪክ ዐሻራና ማህተም፣ ከግድብም በላይ የትውልድ ጎምቱ ሐውልት ነው - ዓባይ።
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዛሬ የመጀመሪያውን ኃይል ማመንጨት ጀምሯል።...
የአማራ ሕዝብ ውስጣዊ አንድነቱን ማጠናከር እንደሚገባው የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ተናገሩ፡፡
ደሴ: የካቲት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ምሁራን መማክርት አዘጋጅነት ጉባኤ አማራ ሦስት በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው ላይ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ ምሁራንና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ...








