“አሸባሪው ሕወሃት ሥሪቱ እና ፍጥረቱ በተቃርኖ የተሞላ ነው” በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ጥናት መምህር

ወልድያ፡ ጳጉሜን 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሽብር ቡድኑ ሕወሓት ሰላማዊ አማራጮችን ሁሉ ጥሶ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ለሦስተኛ ጊዜ ግልጽ ጦርነት ካወጀ ሳምንታት እየተቆጠሩ ነው። በእያንዳንዷ የሽብር ቡድኑ ፀረ-ኢትዮጵያዊ እንቅስቃሴው ሁሉ የሰላም እጆች ከኢትዮጵያ ሕዝብ ዘንድ...

“2014 ዓ.ም የአሸባሪው ሕወሃት ወረራን በመመከት የኢኮኖሚ ጫናውን ለመቋቋም ጥረት የተደረገበት ነበር” ርእሰ መሥተዳድር...

ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በ2014 በጀት ዓመት ለመልሶ ግንባታና ለልማት ሥራዎች ትኩረት በመስጠት ጦርነቱ ጫና ያሳደረበትን ኢኮኖሚ ለማቋቋም ውጤታማ ሥራዎች የተከናወኑበት መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ገልጸዋል። ባሳለፍነው ዓመት አሸባሪው...

ግንባር ድረስ የዘለቀው ደጀንነት!!

ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ደስታ ጌታሁን ይባላሉ፡፡በሰቆጣ ከተማ በትንሽዬ የዳስ ውስጥ ቡና እና ሻይ በመሥራት በሚያገኙት ገቢ ሁለት ልጆቻቸውን ያሳድጋሉ፡፡ ወይዘሮ ደስታ ለእናት ሃገሩ ኢትዮጵያ ለሚፋለመው ጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችን ያላውን...

“በማይካድራው ጭፍጨፋ ወቅት በዓይኔ ያየሁት የአማራ ሕዝብ ብዙ ተገድሏል” የሕወሃት ታጣቂ ምርኮኛ

ሑመራ፡ ጳጉሜን 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "በማይካድራው ጭፍጨፋ ወቅት በዓይኔ ያየሁት የአማራ ሕዝብ ብዙ ተገድሏል" ሲል ለወገን ጦር እጁን የሰጠ የአሸባሪው ሕወሃት ታጣቂ ምርኮኛ ተናገረ። ምርኮኛው ፍስሃ ገብረ ሚካኤል ይባላል። በማይካድራ ከተማ ነበር ነዋሪነቱ። በማይካድራ...

“የተከዜን ድልድይ አፍርሰውታል፣ ክፉውን ሁሉ አድርገውታል”

ሁመራ: ጳጉሜን 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እልፍ ነብሶች በእጁ አልፈዋል፣ ሀገሬን ያሉትን ገድሏቸዋል፣ ኢትዮጵያን የጠሩት ሞተዋል፣ ሠንደቋን ከፍ ከፍ ያደረጉት ላይገኙ ጠፍተዋል። ያፈሰሳቸው ደሞች፣ ያጠፋቸው ጀግኖች፣ የሠወራቸው የታሪክ አዋቂዎች ብዙ ናቸው። በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር...