ባለፉት 6 ወራት በመከላከያ ሚኒስቴር አበረታች ተግባራት መከናወናቸውን ሚኒስትሩ አስታወቁ።
ባሕርዳር፡ ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በመከላከያ ሚኒስቴር ሥር በሚገኙ የተለያዩ ዘርፎችና ተቋማት ባለፉት ሥድስት ወራት የተከናወኑት ተግባራት አበረታች መኾናቸውን አብረሃም በላይ (ዶ.ር) አስታውቀዋል፡፡
የመከላከያ ሚኒስቴር በሥሩ ከሚገኙ ክፍሎች ጋር የሥድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ገምግሟል፡፡
የመከላከያ ሚኒስትሩ...
“የኢትዮጵያ መንግሥት የሰላም ስምምነቱ ዳር እንዲደርስ በሙሉ ቁርጠኝነት እየሠራ ይገኛል” ዶክተር ለገሰ ቱሉ
ባሕር ዳር: ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት የሰላም ስምምነቱ ዳር እንዲደርስ በሙሉ ቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ ገለጹ፡፡
ዶክተር ለገሰ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሠረት የመከላከያ...
በአፍሪካና በቻይና መካከል ያለውን ትብብር ማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።
ባሕርዳር: ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃመት ጋር ተወያዩ።
ሁለቱ ወገኖች በአፍሪካና ቻይና መካከል ያለውን ትብብር ማሳደግ የሚያስችል ስምምነትም...
የሀገር ባለውለታ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት/ንጉሰ ጎጃም ወከፋ/ !
ደብረማርቆስ: ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የንጉሥ ተክለ ሃይማኖትን ታሪክ ለማወቅ የጎጃም ገዥዎችን ታሪክ መመልከት አስፈላጊ ነው፡፡ የጎጃም ሀገረ ገዥዎች ታሪክ የሚጀምረው ከደጃዝማች ዮሴዴቅ (1744 - 1749) እንደኾነ በርካታ የታሪክ ፀሐፊዎች ዘግበውታል፡፡
ዮሴዴቅ በዳግማዊ ኢያሱ ብርሃን...
ʺሙሽራዋ ተሞሽራለች፣ እልፍኙንም አስውበዋለች”
ባሕር ዳር: ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ዋልታዋ ተሞሽራለች፣ የሀገር አለኝታዋ ተሞሽራለች፣ የጀግኖች እናት ተሞሽራለች፣ የጥበባት አምባ ተሞሽራለች፣ የታሪክ ብራናዋ ተሞሽራለች፣ የምስጢር ባለቤቷ ተሞሽራለች፡፡ እልፍኙ ተውቧል፣ ቤተ መንግሥቱ አምሯል፡፡ ዙሪያ ገባው አጊጧል፡፡
ነገሥታቱ ያማረውን ቤተ...








