“አንድን ነገር ትጠሉት ይኾናል ያ ነገር በጎ ኾኖ ሳለ፣ አንድን ነገር ትወዱት ይኾናል ያ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ደጋግ ልቦች ፈጣሪያቸውን ይታዘዛሉ፣ ሕግጋቱን ያከብራሉ፣ ትዕዛዙን ይጠብቃሉ፣ ጠብቀው ያስጠብቃሉ፣ መልካም ልቦች ፈጣሪያቸውን ከሁሉ አስበልጠው ይወዳሉ፣ በፍቅሩ ውስጥ ይኖራሉ፣ ስለ ፍቅሩ ለመሥዋዕት ይዘጋጃሉ፤ መንገዳቸውን በፈጣሪ ፈቃድ ያዘጋጃሉ፣ በተፈቀደላቸውም...
“እንኳን ለዒድ አል አድሃ በዓል አደረሳችሁ!” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) "እንኳን ለዒድ አል አድሃ በዓል አደረሳችሁ!" ብለዋል።
ሀገራችን የበርካታ ኃይማኖቶችና ባሕሎች ባለቤት ናት፡፡ እነዚህ ኃይማኖታዊና ባሕላዊ እሴቶቻችን የእኛነታችን መገለጫ፤ የአብሮነታችን ማሳያዎች ናቸው...
“ታላቅ ታሪክ ያለበት፣ መልእክተኞች ያረፉበት”
🕌 ልዩ ጥንቅር 🕋
ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እነሆ በዚያ ዘመን ፍትህ የበዛባት፣ ሰላም የመላባት፣ ፍትሕ አዋቂ፣ ደግ አድራጊ ንጉሥ የነገሠባት፣ ሕዝብ ሁሉ በደስታና በፍቅር የሚኖርባት፣ ሰው ሁሉ በሰውነቱ የሚከበርባት፣ ንጉሡ መልካም...
“ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አምራች ዘርፉን በማነቃቃት ትልቅ ሚና ነበረው” የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “በተኪ ምርቶች 2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማስቀረት ሲቻል 311 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ደግሞ በወጭ ንግድ ተገኝቷል" ብሏል የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር። እንደ ሀገር የተዳከመውን የአምራቹን ዘርፍ...
“ልዩነት የግጭት ምክንያት አይደለም” የዚህ ዓመት የአረፋ በዓል አሰጋጅ ሸክ የሱፍ ቢን ሙሐመድ ቢን...
👉የዘንድሮውን የሐጂ ሥርዓት ከ2 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ አማኞች እየታደሙበት ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በመላው ዓለም ሙስሊሞች ዘንድ በተለያዩ ዝግጅቶች በቅድስቲቷ ከተማ መካ እየተከበረ ነው፡፡ ከ2 ነጥብ...








