“በተወደደች የዒድ አል አድሃ ቀን የተወደደችውን አድርጉ፤ ስፍር ቁጥር የሌለውን ምንዳም ተቀበሉ፡፡”

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተወደደችው ቀን ተጠበቁ፣ በዚህችም ቀን አንደበታችሁ መልካምን ነገር ተናገሩ። ይህች ቀን የተወደደች ናት፣ ይህችም ቀን ምንዳ የበዛባት፣ ፈጣሪ የሚመሰገንባት፣ እዝነቱ እና ይቅርታ አድራጊነቱ የሚመሰከርባት፣ ትዕዛዝ አክባሪነት፣ ሕግ ጠባቂነት...

“በዓሉን በፍጹም አንድነት እና በመተሳሳብ ማክበር ይገባል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዒድ አል አድሃ አረፋ በዓል በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በድምቀት ተከብሯል፡፡ በክብረ በዓሉ ላይ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)ን ጨምሮ የሃይማኖቱ ከፍተኛ...

“የደስታ ቀን ይሆን ዘንድ የተራበ ቤተሰብን እንዳትረሱ”

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 444ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በመላው ሙስሊሞች ዘንድ እየተከበረ ነው፡፡ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም እየተከበረ ያለው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል...

የመስጂድ አል ሀረም መገኛዋ ቅድስቲቷ መካ ከተማ

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቅዱስ የኾነችው መካ ከተማ በምዕራብ ሳዑዲ አረቢያ ሂጃዝ ክልል የምትገኝ ከተማ ናት። ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) የተወለዱባት እና የቅዱሱ ካእባ መስጅድ መስጂድ አል ሀረም መገኛ ናት። ከባሕር ጠለል...

“አንድን ነገር ትጠሉት ይኾናል ያ ነገር በጎ ኾኖ ሳለ፣ አንድን ነገር ትወዱት ይኾናል ያ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ደጋግ ልቦች ፈጣሪያቸውን ይታዘዛሉ፣ ሕግጋቱን ያከብራሉ፣ ትዕዛዙን ይጠብቃሉ፣ ጠብቀው ያስጠብቃሉ፣ መልካም ልቦች ፈጣሪያቸውን ከሁሉ አስበልጠው ይወዳሉ፣ በፍቅሩ ውስጥ ይኖራሉ፣ ስለ ፍቅሩ ለመሥዋዕት ይዘጋጃሉ፤ መንገዳቸውን በፈጣሪ ፈቃድ ያዘጋጃሉ፣ በተፈቀደላቸውም...