“የአረፋ በዓል መገለጫ የኾነው መረዳዳት እንዲጐለብት የሃይማኖት አባቶች ኀላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል” ረዳት ፐሮፌሰር አደም...
ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአረፋ በዓል መገለጫ የኾነው መደጋገፍና መረዳዳት እንዲጐለብት የሃይማኖት አባቶች ኀላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የታሪክ ተመራማሪው ረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል ገልጸዋል።
ረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል እንደገለጹት፣ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው...
“ዓይኖቼ የሚያፈልቁትን የእምባ ዘለላ መቆጣጠር ተስኖኛል፤ ደስታየ ወደር የለውም” የሐጂ ሥርዓት ተካፋይ ያህያ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 444ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አል አድሃ አረፋ በዓል በመላው ዓለም ሙስሊሞች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ ቅድስቲቱ ምድር መካ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የሐጂ ሥርዓት ተካፋይ እንግዶቿን ተቀብላ በተለያዩ...
“በተወደደች የዒድ አል አድሃ ቀን የተወደደችውን አድርጉ፤ ስፍር ቁጥር የሌለውን ምንዳም ተቀበሉ፡፡”
ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተወደደችው ቀን ተጠበቁ፣ በዚህችም ቀን አንደበታችሁ መልካምን ነገር ተናገሩ። ይህች ቀን የተወደደች ናት፣ ይህችም ቀን ምንዳ የበዛባት፣ ፈጣሪ የሚመሰገንባት፣ እዝነቱ እና ይቅርታ አድራጊነቱ የሚመሰከርባት፣ ትዕዛዝ አክባሪነት፣ ሕግ ጠባቂነት...
“በዓሉን በፍጹም አንድነት እና በመተሳሳብ ማክበር ይገባል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዒድ አል አድሃ አረፋ በዓል በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በድምቀት ተከብሯል፡፡
በክብረ በዓሉ ላይ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)ን ጨምሮ የሃይማኖቱ ከፍተኛ...
“የደስታ ቀን ይሆን ዘንድ የተራበ ቤተሰብን እንዳትረሱ”
ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 444ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በመላው ሙስሊሞች ዘንድ እየተከበረ ነው፡፡
በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም እየተከበረ ያለው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል...








