የሀሙሲት – መካነ ኢየሱስ መንገድን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ የወሰን ማስከበር ችግሮቹ እንዲፈቱለት የፕሮጀክቱ አማካሪ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀሙሲት - መካነ ኢየሱስ መንገድን እስከ መጋቢት/2016 ዓ.ም ለማጠናቀቅ እየተሠራ ቢኾንም የወሰን ማስከበር ችግር አሁንም ፈተና መኾኑን የሀሙሲት - መካነ ኢየሱስ መንገድ ፕሮጀክት አማካሪ መሐንዲስ ገልጸዋል።
የሀሙሲት - መካነ...
አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ጥላው የነበረውን የሰብዓዊ መብት ጥስት ክስ እና የፋይናንስ ድጋፍ ክልከላ ማንሳቷን...
ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ጥላው የነበረውን የሰብዓዊ መብት ጥስት ክስ በማንሳት ሀገሪቱ ከዚህ በኋላ ምንም አይነት የፋይናንስ ድጋፍና አቅርቦት ክልከላ እንደማይደረግባት አስታውቃለች።
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ሰነድን ዋቢ...
“ኢትዮጵያ አካታች የትምህርት ስርዓትን በመከተል ሁሉም ዜጎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ እየሠራች ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ አካታች የሆነ የትምህርት ስርዓትን በመከተል በዘርፉ ሁሉም ዜጎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ እየሠራች መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በትምህርት ትብብር ድርጅት የመጀመሪያ ልዩ ጉባዔ...
“በትምህርት ላይ የምንሠራቸው ሥራዎች ወጣቶቻችን በተለዋዋጭ ዓለም ውስጥ ለመጓዝ የሚያስፈልጋቸውን ዕውቀት እና ክህሎት እንዲያገኙ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በትምህርት አቅርቦት ውስጥ አካታችነትን ለማጎልበት በምታደርገው ጥረት የሥርዓተ ጾታ ክፍተቱ እንዲዘጋና ልዩ ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች የሚያስፈልጋቸውን እንዲያገኙ የሚቻለው ሁሉ እየተደረገ ነው ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ።
በተጨማሪም ለአርብቶ አደር እና...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት የመጀመሪያ ልዩ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት (ኦኢሲ) በአዲስ አበባ እያካሄደ ባለው የመጀመሪያው ልዩ ጉባኤ ላይ እየሳተፉ ነው።
ላለፉት ሁለት ቀናት በሚኒስትሮች ደረጃ ሲካሄድ የቆየው ልዩ ጉባኤ...








