“ከተሜነት መሰረተ ልማት በተሟላበት እና ጽዱ በኾነ ከተማ ውስጥ መኖር ነው” የደቡብ ጎንደር...

ደብረ ታቦር: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ጉና በጌምድር ወረዳ ክምር ድንጋይ ከተማ ውስጥ ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ተመርቀዋል። ከተማዋ በጦርነት ከፍተኛ ውድመት ቢደርስባትም የልማት ሥራዎችን አጠናክሮ...

የዚገም ቡና ልማት አምራቾች ኅብረት የዘርፍ ማኅበር ተመሠረተ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዚገም ወረዳ የዚገም ቡና ልማት አምራቾች ኅብረት የዘርፍ ማኅበር ተመስርቷል። በአማራ ክልል የቡና ምርት አቅም እንዳለ ይነገራል። ነገር ግን ክልሉ ባለው አቅም ልክ...

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሥርዓተ ጾታ ዙሪያ የሚያካሂዷቸውን ምርምሮች የፖሊሲ ግብዓቶች ማድረግ ያስፈልጋል- ባሕር ዳር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 3ኛውን ሀገር አቀፍ ሥርዓተ ጾታ እና ልማት ጉባዔ እያካሄደ ነው፡፡ “ሥርዓተ ጾታ ለዘላቂ ልማት” በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ባለው ጉባዔ የተለያዩ ጥናቶች ለውይይት ቀርበዋል፡፡ በባሕር...

“ኢትዮጵያ በርካታ ፈተናዎች ቢገጥሟትም ስኬቶችንም አስመዝግባለች” ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በ2015 ዓ.ም ከውስጥና ከውጪ በርካታ ፈተናዎች ቢገጥሟትም በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መስኮች በርካታ ስኬቶችን ማስመዝገቧን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ የፌዴራል እና የክልል የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዓመታዊ...

ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር በመተባበር የ2 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመት...

ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የምስራቅ አማራ ኢመርጀንሲ አስተባባሪ አቶ እንግዳ አሻ በጦርነት ጉዳት የደረሠባቸውን አካባቢዎች በጤናው ዘርፍ ለመደገፍና ለማቋቋም በቀጣናው በዋናነት በ5 ዞኖችና ከተማ አስተዳደር ላይ በሚገኙ 24...