በመራዊ ከተማ አሥተዳደር ከ65 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው የመሰረተ ልማት ግንባታዎች እየተመረቁ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን መራዊ ከተማ አሥተዳደር 65 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ወጭ የተደረገባቸው የመሰረተ ልማት ግንባታዎች የክልል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት እየተመረቁ ነው። በከተማ አሥተዳደሩ በበጀት ዓመቱ...

“የቅዱሳን መኖሪያ፣ የዕውቀትና የጥበብ መፍለቂያ–ርእሰ አድባራት ወ ገዳማት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ”

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓይኔ የተቀደሰውን ሥፍራ አየች፣ እግሬ በተቀደሰው ሥፍራ ተመላለሰች፣ አፍንጫዬ እፁብ የሚያሰኘውን ማዕዛ አሸተተች፣ ጀሮዬ የከበረውን ታሪክ ሰማች፣ እጄ ቅዱሱን ሥፍራ ዳበሰች፣ ልቤ ሀሴትን አደረገች፣ አብዝታም ተደሰተች፡፡ ቅዱሳን...

ሰራዊቱ የኢኮኖሚ አቅሞ ለሌላቸው ነዋሪዎች ቤት የመሥራት እና የመጠገን ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቀጠናው የሚገኘው ሰራዊት በምሥራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት ወረዳ ቦሌ ቀበሌ ለሚገኙ አቅመ ደካማ ነዋሪዎች የመኖሪያ ቤታቸውን በገንዘብ እና በጉልበት በመስራት ድጋፍ አድርገዋል ። በዕለቱ የተገኙት ኮሎኔል ጌትነት ጅራ...

“ወቅቱ ከመቸውም ጊዜ በላይ መትጋትንና መብቃትን፣ ወደ እግዚአብሔርም መጮህን የሚጠይቅ ነው”ብፁዑ አቡነ አብርሃም

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የአራቱ ጉባኤያት ምስክር ጉባኤ ቤት በከፍተኛ የትርጓሜ ትምህርት ያሰለጠናቸውን ደቀመዛሙርት አስመርቋል። በዚሁ እለት ኰኲሐ ሃይማኖት የካህናት ማሠልጠኛ...

“የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ነብያት የተነበዩትን፣ ሐዋሪያት ያስተማሩትን ትምህርት ጠብቃ እያስተማረች ለዘመናት ዘልቃለች” መላእከ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት በአራቱ ጉባኤያት ምስክር ጉባኤ ቤት በከፍተኛ የትርጓሜ ትምህርት ያሰለጥናቸውን ደቀመዛሙርትን አስመርቋል። ሀገረስብከቱ በአራቱ ጉባኤያት ምስክር ጉባኤ...