የፌዴሬሽን ምክር ቤት የምርጫ ቦርድን ሪፖርት ማዳመጥ ጀመረ
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ከትናንት የቀጠለው ጉባኤው ዛሬ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ቀድሞ በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና...
“ለ15ኛ ጊዜ ለሚዘጋጀው የአማራ ክልል የባሕልና ኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተጠናቅቋል።” የባሕልና ቱሪዝም...
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አዘጋጅነት በየዓመቱ ክልል አቀፍ የባሕልና ኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል ሲዘጋጅ ቆይቷል። ባለፉት ዓመታት ግን በኮሮና ቫይረስና በሀገራችን በተፈጠረው አለመረጋጋት ምክንያት ተቋርጦ ቆይቷል።
በዚህ ዓመት 15ኛውን ክልል አቀፍ የባህልና...
የፌዴሬሽን ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጀምሯል፡፡
ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ይኖሩ የነበሩ የስድስት ዞኖችና...
የኢትዮጵያን የምርጫ ሥርዓት ለማጠናከር የሚውል የ30 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት ተፈረመ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን የምርጫ ሥርዓት ለማጠናከር የሚውል የ30 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት ተፈረመ፡፡
ኢትዮጵያ ዘላቂ ዲሞክራሲን ለማስፈን የሚያስችላትን የምርጫ ሥርዓት እንድታጠናክር ለማግዝ የሚውል የ30 ነጥብ 2 ሚሊዮን...
“በእርከን ሥራ፣ በአካባቢ ጥበቃ፣ በውኃ ማቆር እና በጥንታዊ የእጅ መሣሪያዎች በታወቀው የኮንሶ ሕዝብ መካከል...
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በእርከን ሥራ፣ በአካባቢ ጥበቃ፣ በውኃ ማቆር እና በጥንታዊ የእጅ መሣሪያዎች በታወቀው የኮንሶ ሕዝብ መካከል በመገኘቴ እጅግ ደስ ብሎኛል ሲሉ ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት “በእርከን ሥራ፣...








