የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ሥራና ስልጠና መምሪያ ከ25 ሺ በላይ ለሚኾኑ ወጣቶች የሥራ እድል መፍጠሩን...
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ሥራና ስልጠና መምሪያ በ2015 በጀት ዓመት ለ28 ሺ 941 ሥራ ፈላጊ ወጣቶች የሥራ እድል ለመፍጠር አቅዶ 25 ሺ 546 ወጣቶችን የሥራ እድል...
በበጀት ዓመቱ 42 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ከ4 መቶ በላይ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት...
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን በ2015 በጀት ዓመት 42 ነጥብ 8 ቢሊዮን ካፒታል ላስመዘገቡ ለ4 መቶ 64 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን አስታውቋል።
የኢንቨስትመንት ፈቃድ የወሰዱት ድርጅቶች...
“በክልሉ ከ32 በላይ የቱሪስት መዳረሻ ቅርሶች ጥገና ላይ ናቸው” ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ቱሪስቶችን ቀልብ የሚስቡ ተፈጥሯዊ፣ ባሕላዊ፣ ሃይማኖታዊ እና መልክዓምድራዊ መስህቦች በአማራ ክልል ውስጥ እጅግ በርካታ ናቸው፡፡ በክልሉ ከሚገኙ የቱሪስት መስህቦች መካከል በርካቶቹ የዓለም ሕዝብ ሃብት እና ንብረት ወደ...
ኢትዮጵያ የድንበር ተሻጋሪ ወንዞች ከስጋት ይልቅ የትብብርና የመልማት ጥያቄን እንዲመልሱ እየሠራች ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የድንበር ተሻጋሪ ወንዞች የስጋትና ያለመተማመን መነሻ ከመኾን ይልቅ የትብብርና የዜጎችን የመልማት ጥያቄዎችን እንዲመልሱ ለማድረግ ኢትዮጵያ ቁልፍ ሚና እየተጫወተች መሆኗን የስትራቴጃዊ ጉዳዮች ኢንስቲትዩት ገለጸ።
የስትራቴጃዊ ጉዳዮች ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና...
የፌዴሬሽን ምክር ቤት የምርጫ ቦርድን ሪፖርት ማዳመጥ ጀመረ
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ከትናንት የቀጠለው ጉባኤው ዛሬ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ቀድሞ በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና...








