ሁለተኛው ምዕራፍ የመጀመሪያ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ አብጠራ...

ደባርቅ: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሮግራሙ " ነገን ዛሬ እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ ነው። በአረንጓዴ አሻራ መረሐ ግብሩ ላይ የፌደራል እና የክልል የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። በመርሐ ግብሩ በዳባት ወረዳ የተጠለሉ የኤርትራ ስደተኞች...

ጤና ሚኒስቴር ለአገልግሎት ምቹና ቀላል የኾነ ድጅታል የክፍያ ሥርዓትን እያስተዋወቀ ነው።

አዲስ አበባ: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጤና ሚኒስቴር እየተዋወቀ ያለው ድጅታል የክፍያ ሥርዓት ለአገልግሎት ምቹ፣ ቀላል እና የጤናውን ዘርፍ ተደራሽነት ማረጋገጥ የሚያስችል እንደኾነ ተገልጿል፡፡ የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ሊያ ታደሰ (ዶ.ር) እንዳሉት በጤናው ዘርፍ...

“የግል ትምህርት ቤቶች ከትርፍ ባሻገር ሚናቸውን በልኩ መወጣት አለባቸው” ዶክተር ማተብ ታፈረ

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የግል ትምህርት ቤቶች ማኅበር በባሕር ዳር ከተማ የትምህርት ዓውደ ጥናት እያካሄደ ነው። ዓውደ ጥናቱ “የግል ትምህርት ቤቶች አበርክቶ፣ ተግዳሮትና መፍቻ መንገዶች” በሚል መሪ ሃሳብ...

“ምቹና አስተማማኝ ሥራ ለአፍሪካ ብልፅግና ” በሚል መሪ ሃሳብ የመጀመሪያው የአፍሪካ የሥራ ጉባዔ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኀብረት የኢኮኖሚ ልማት፣ ንግድ፣ ቱሪዝም፣ ኢንዱስትሪ እና ማዕድን ኮሚሽነር አምባሳደር አልበርት ሙቻንጋ የጉባዔው ዋና ዓላማ በዲጂታል እና ፋይናንስ የታገዘ የሥራ ፈጠራን በማበረታታት እና በተግባር ላይ በማዋል አፍሪካን...

“የአማራ ሕዝብ ጥያቄ የሚመለሰው ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር ነው” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳዮች መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው ዘላቂ ሰላምን እና የልማት ጉዳዮችን የተመለከቱ ጉዳዮች ላይ አተኩረዋል። ዘላቂ ሰላም ለአማራ ሕዝብ ወሳኝ...