በበጀት ዓመቱ በ1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ከ510 ኪሎ ሜትር በላይ ርዝመት ያላቸውን የመንገድ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ በትግሉ ተስፋሁን እንዳሉት በክልሉ የመንገድ ተደራሽነትንና ፍትሃዊነትን ለማረጋገጥ በሁሉም ዞኖች የመንገድ ግንባታ እያከናወነ ይገኛል፡፡
በ2015 በጀት ዓመት ለመሥራት ከታሰቡት 111...
በግብይት ሥርዓቱ ላይ ያለው ሕገ ወጥነት ጫናው የሚያርፈው ኀብረተሰቡ በመኾኑ ዜጎች ለሕገ ወጥ ንግድና...
ደብረ ታቦር: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኑሮ ውድነትና ሕገ ወጥ ንግድ እየተመጋገቡ በኀብረተሰቡ በተለይም አነስተኛ ገቢ ባላቸው የኀብረተሰብ ክፍሎች ላይ ኑሮን እንዳከበዱት በዕለት ከዕለት እየታየ ነው፡፡
ችግሩን ለመፍታት በክልልና በዞን የሥራ ኀላፊዎች ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት...
“አልማ መሰረቱን እያሰፋ፣ ሕዝባዊነቱን እያረጋገጠ ፕሮጀክቶቹንም በብቃት እየፈጸመ ነው” የአልማ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አለማየሁ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልማት ማኅበር አልማ በየዓመቱ ከሐምሌ 1-15 የሚያከብረውን "የአልማ ሳምንት" በማስመልከት መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የአልማ የሕዝብ ግንኙነት እና ተግባቦት ዳይሬክተር አቶ አለማየሁ ሞገስ ማኅበሩ መንግሥታዊ ባልኾነ...
“3 ነጥብ 2 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ አማራ ክልል ገብቷል” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮምዩንኬሽን ቢሮ ኀላፊ ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ የክልሉ ጉዳይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም በግብርናው ዘርፍ የተሠሩ ሥራዎች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
ክልሉ በፈተናዎችም ውስጥ ኾኖ በግብርናው ዘርፍ...
የአማራ ክልል በፈተናዎች ውስጥ ኾኖም በርካታ የልማት ሥራዎችን መሥራቱን አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል በፈተናዎች ውስጥ ኾኖም በርካታ የልማት ሥራዎችን መሥራቱን አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ተናግረዋል፡፡
የአማራ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኀላፊ ግዛቸው ሙሉነህ በሰጡት መግለጫ የአማራ ክልል ሰላምን የሚያውኩ ተግዳሮቶች...







