“የባሕል ፌስቲቫሉ የተሳሳቱ ትርክቶችን አርሞ የሕዝባችንን እውነቶች ለማሳየት ኹነኛ መንገድ ነው” ጣሂር ሙሐመድ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝሞ ቢሮ አዘጋጅነት "ባሕላችን ለሰላማችንና ለአንድነታችን" በሚል መሪ ሃሳብ ከሐምሌ 1 እስከ 2/2015 ዓ.ም የሚቆይ የባሕል እና ኪነ ጥበብ ፌስቲቫል በባሕርዳር ከተማ ተጀምሯል።
በፌስቲቫሉ ላይ...
“በበጀት ዓመቱ በአማራ ክልል ከአንድ ሚሊዮን በላይ ለኾኑ ዜጎች የሥራ እድል መፍጠር ተችሏል” ሥራና...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድ ኢንዱስትሪና ከተማ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የ2015 በጀት ዓመት የ11 ወር ዕቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው።
የአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ የ11 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን...
በክረምቱ የበጎ ፈቃድ ሥራ በማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባ ርዕሰ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ክልላዊ የክረምት የወጣቶች በጎፈቃድ አገልግሎት የመክፈቻ መርኅ ግብር "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ " በሚል ሃሳብ በባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯል።
የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) የክረምት በጎ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ-ግብር በአማራ ክልል...
በመርኃ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፍአለ፣ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ፣ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴን ጨምሮ ሌሎች የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
በ13 የበጎ ፈቃድ የሥራ ዘርፎች...
በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 2ሺህ 740 ተማሪዎች ፈተናቸውን ዛሬ...
ደሴ: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪዎቹ ላለፉት 3 ወራት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ቆይተዋል። ዩኒቨርሲቲው በቅድመ ፈተና ሂደት የተማሪዎችን አቅም ለማጎልበት ዘርፈ ብዙ ተግባራትን ማከናወኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ታምሬ ዘውዴ (ዶ.ር) ለአሚኮ ተናግረዋል።
በሌላ ዜና በዛሬው...







