አስፈፃሚ አካላት ጠንካራ ሥራዎችን የበለጠ በማጠናከር ደካማ ጎኖቻቸውን እየፈቱ እንዲሄዱ የአማራ ክልል ምክር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሰው ኃብትና ቱሪዝም ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአስፈፃሚ ተቋማትን የሥራ አፈፃፀም እየገመገመ ነው። ቋሚ ኮሚቴው የተቋማቱን የመስክ ምልከታ በማድረግ፣ ከሕዝብ የሚነሱ ጥያቄዎችን በመያዝና የተቋማቱን...

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጎንደር ዙሪያ ወረዳ በአንድ ጀምበር ሦስት ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርኃ ግብር...

ጎንደር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተያዘው ዓመት በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ከ15 ሚሊዮን በላይ ችግኝ ለተከላ የተዘጋጀ ሲኾን የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ከተጀመረበት ከ2011 እስከ 2014 ዓ.ም ባሉት ጊዜያት በ105 ተፋሰሶች የአፈር እና ውኃ ጥበቃ...

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በተገባደደው በጀት ዓመት 125 የገጠር ከተሞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረጉን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተቋሙ የፕሮጀክቶች ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት እንደገለጸው፥ አገልግሎቱ በ2015 በጀት ዓመት 160 የገጠር ከተሞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ አቅዶ 125 ከተሞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ አድርጓል። በዚህም 45 ሺህ 828 ደንበኞች የኃይል...

በጤናው ዘርፍ የዲጅታል ክፍያ ሥርዓትን ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጤናው ዘርፍ የዲጅታል ክፍያ ሥርዓትን በሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ። በጤና ሚኒስቴር የዲጅታል ጤና ክፍል ኃላፊ አቶ ገመቺስ መልካሙ እንዳሉት፤ በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ በሚገኙ...

በደሴ ከተማ በጦርነት ወቅት ቤታቸው ላይ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ ተደረገ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ ጦርነት በተለያዩ አካባቢዎች በርካታ ዜጎች ህይወታቸውን አጥተዋል፤ ቤት ንብረታቸው ወድሟል። የአማራ ክልል መልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት ፈንድ ጽሕፈት ቤት ዛሬ በደሴ ከተማ አሥተዳደር በሚገኙ ገጠር ቀበሌዎች እና በከተማዋ...