በፍኖተ ሰላም ከተማ በ157 ሚሊዮን ብር የተገነቡ መሠረተ ልማቶች እየተመረቁ ነው።
ፍኖተ ሰላም : ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር በ157 ሚሊዮን ብር የተገነቡ መሠረተ ልማቶች ተጠናቅቀው እየተመረቁ ነው።
መሠረተ ልማቶቹ የተገነቡት በፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደርና በማኅበረሰቡ ተሳትፎ ነው። ዛሬ እየተመረቁ...
በላይነህ ክንዴ ፋንውዴሽን በፍኖተ ሰላም ከተማ የኢኮኖሚ አቅማቸው ደካማ ለኾኑ ወገኖች ያስገነባቸውን ቤቶች...
ፍኖተ ሰላም: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በላይነህ ክንዴ ፋንውዴሽን በፍኖተ ሰላም ከተማ የኢኮኖሚ አቅማቸው ደካማ ለኾኑ ወገኖች ያስገነባቸውን ቤቶች አስረክቧል።
በላይነህ ክንዴ ፋውንዴሽን 10 የአቅመ ደካማ የመኖሪያ ቤቶችን ነው ገንብቶ...
“በነፃ ያስተማረችንን ሀገር ውለታ ለመመለስ የተማርንባቸውን ትምህርት ቤቶች መደገፍ ያስፈልጋል” አርቲስት ዘለቀ ገሰሰ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በነፃ ያስተማረችንን ሀገር ውለታ በማሰብ የተማርንባቸውን ትምህርት ቤቶች መደገፍና ማስዋብ ያስፈልጋል ሲል አርቲስት ዘለቀ ገሰሰ ተናገረ። አርቲስቱ ሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል በትምህርት ቤቶች ደረጃ ማሻሻያ ንቅናቄው ላይ ተሳታፊ...
የላሊበላ ቅርስ በተመረጡ 22 ቦታዎች አስቸኳይ የጥገና ሥራ እየተካሄደለት ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የላሊበላ ቅርስ በተመረጡ 22 ቦታዎች ላይ አስቸኳይ የጥገና ሥራ እየተካሄደለት እንደሚገኘ የኢትዮጵያ የቅርስ ባለስልጣን አስታወቀ። የላሊበላ ቅርስ ጥገና ቢጀመርም በተያዘለት ጊዜ እንደማይጠናቀቅ የኢትዮጵያ የቅርስ ባለስልጣን አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን...
“ዛሬ ለአገልግሎት ክፍት ያደረግነው የቢኩሎ ዓባይ የኮንክሪት ድልድይ ጠቀሚታው የላቀ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሜጫ ወረዳ ተገንብቶ በተጠናቀቀው የቢኩሎ ዓባይ ድልድይ ምረቃ የተገኙት የመንገድ ቢሮ ኀላፊ አቶ ሙሐመድ ያሲን ባለፉት ሦስት ዓመታት በብዙ ዓለማቀፋዊ...








