“መጻዒ እጣ ፋንታችን የሚወሰነው በሌሎች ይኹንታ ሳይኾን በራሳችን አቅም ነው” አቶ አታላይ ታፈረ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ሦስት አስርት ዓመታት ተፈጥሯዊ የኾነውን የተከዜ ወንዝ ድንበር ጥሰው ወረራ የፈጸሙት ጠባብ ብሔርተኞች ህወሃት በአማራ ሕዝብ ላይ ዘርፈ ብዙ ብዝበዛዎችን ፈጽመዋል። ወያኔ ከሩብ ምዕተ ዓመት በላይ በተሻገረው...

30 ሚሊዮን በሚጠጋ ወጪ የተገነባው የናኒና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታው ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ ሜጫ ወረዳ 30 ሚሊዮን በሚጠጋ የክልሉ በጀት የተገነባው የናኒና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታው ተጠናቅቆ ዛሬ ለምረቃ በቅቷል። በወረዳው አንድ ብቻ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት...

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመፈተን የመጡ ምሁራን የዩኒቨርሲቲው መጠሪያ ስም...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመፈተን ከተለያዩ የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ ምሁራን የዩኒቨርሲቲው መጠሪያ ስም የኾነውን የመቅደላ ተራራን ጎብኝተዋል። መቅደላ አፋፉ ላይ ጩከት በረከተ፣ የሴቱን አናውቅም ወንድ...

በፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር የተገነቡ የአቅመ ደካማ ቤቶች ለነዋሪዎቹ ተላለፉ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስተባባሪነት በፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር የተገነቡ የአቅመ ደካማ ቤቶች ለነዋሪዎቹ ተላልፈዋል። ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባለሀብቶችን በማስተባበር ነው ...

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን እየተቀበለ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በሁለተኛ ዙር የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን እየተቀበለ ይገኛል። ከተለያዩ ወረዳዎች የመጡ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ከትናንት ጀምሮ በመቀበል...