የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ ከአሜሪካ ግምጃ ቤት ምክትል ረዳት ጸሐፊ ጋር ተወያዩ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ ከአሜሪካ ግምጃ ቤት ምክትል ረዳት ጸሐፊ ኤሪክ ሜየር ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሐ-ግብር ላይ ያተኮረ መሆኑን ባንኩ በትዊተር ገጹ ባሰፈረው መረጃ...

የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና አሰጣጥን በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ተዘዋውረው ተመለከቱ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ በመገኘት የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ የፈተና አሠጣጥ ሂደቱን ተመልክተዋል። በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ክላስተር ዘርፍ አስተባባሪ አቶ ስዩም መኮነን፣ የትምህርት ቢሮ...

“ልዩነት ያለው አካል ሁሉ ነፍጡን አስቀምጦ ወደ ውይይት ይምጣ” ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫውም ባለፉት ጊዜያት ጀምሮ በክልሉ የፀጥታ ችግር አጋጥሟል ብለዋል። መንገድ በመዝጋት የሰዎችን እንቅስቃሴ በመግታት ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ...

ጊዚያዊ ችግሮች ከዘላቂ ጥቅሞቻችን አንጻር መቃኘት እንዳለባቸው ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) አሳሰቡ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከሁሉም ዞኖች የተወጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች የተሳተፉበትና በወቅታዊ ክልላዊ የሰላም ሁኔታዎች ላይ በባሕር ዳር ከተማ የተካሄደው የውይይት መድረክ ተጠናቅቋል። ውስጣዊ ችግሮቻችንን በሰላማዊ መንገድ...

በአንድነት በመቆም እና በትብብር በመሥራት ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወቅታዊ የሰላምና ፀጥታ ኹኔታዎች ላይ የሚመክር የውይይት መድረክ በባሕርዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡ በምክክር መድረኩ ላይ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ ከሁሉም ዞኖች የተወከሉ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች...