የሰላም እጦት የኑሮ ውድነቱን ለመቀነስ የሚያደርገውን ጥረት ፈታኝ እንዳደረገበት የንግድ እና ገብያ ልማት ቢሮ...

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከጊዜ ወደ ጊዜ የኑሮ ውድነቱ እያሻቀበ መጥቷል፡፡ በየቀኑ የፍጆታ እቃዎች ዋጋ እየጨመረ የኅብረተሰቡን ኑሮ አዳጋች አድርጎታል፡፡ በየደረጃው ያሉ ተቋማት ይህንን ችግር ለመፍታት ስለምን ተሳናቸው? አሚኮ ከዚህ...

ከ340 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዳግም ሰብል እንደሚለማ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በቀሪ እርጥበት ከ340 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር በመሸፈን ከአምስት ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ታቅዷል፡፡ በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሰብል ልማት ባለሙያ እንዬ አሠፋ በ2015/16...

“ብልጽግና ፓርቲ ሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማ እንዲኾን የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል” የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አደም...

ባሕር ዳር: መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ብልጽግና ፓርቲ ሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማ እንዲኾን የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል እንዲሁም በምክክሩም ንቁ ተሳታፊ ለመኾን ዝግጅት ማድረጉን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር...

የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከመስከረም 28 እስከ 30/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባሕር ዳር: መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የመጀመሪያው የሆነው ብሄራዊ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከመስከረም 28 እስከ 30 /2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። በግል እና በመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በድህረ...

የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በክልሉ ወቅታዊ ኹኔታዎች ላይ እየተወያዩ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች "የሕግ የበላይነት የወቅቱ አንገብጋቢ ጥያቄ" በሚል መሪ መልእክት እየተወያዩ ነው። የውይይቱ ዋና ዓላማ በክልሉ የተከሰተው የጸጥታ ችግር በዘላቂነት ተፈትቶ ሕዝቡ የሰላም ባለቤት እንዲኾን ለማስቻል...