“በተለወጠ ሀሳብ እና በተለወጠ ልቦና ልንነሳ ይገባል” ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሁለቱ ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት ተጀምሯል፡፡ ርእሰ ብሔሯ በሁለቱ ምክር ቤቶች የሥራ ዘመን መጀመሪያ ላይ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል፡፡...

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ጉባዔ መካሄድ ጀመረ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ6ኛው ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት የኢፌዴሪ ፕሬዘዳንት በተገኙበት ዛሬ ተከፍቷል። የኢፌዴሪ ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች አባላት በተገኙበት የፌደራል...

“የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ካስፈተኑ ትምህርት ቤቶች 5ቱ ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን ማሳለፍ ችለዋል”...

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ2015 የትምህርት ዘመን በሀገር አቀፍ ደረጃ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 50 በመቶ የማለፊያ ነጥብ አምጥተው ያለፉ ተማሪዎች 3 ነጥብ 2 በመቶ መኾናቸውን የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። የትምህርት ሚኒሰቴር የ2015 12ኛ ክፍል...

በበጀት ዓመቱ ለተሻለ ሥራ አፈጻጸም ዝግጅት ማድረጉን የሰሜን ሽዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ።

ደብረ ብርሃን: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 በጀት ዓመት ለተሻለ ሥራ አፈጻጸም ዝግጅት ማድረጉን የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታውቋል። ከፍተኛ ፍርድ ቤቱ እና በሰሩ ያሉ የወረዳ ፍርድ ቤቶች ከ2013 እስከ...

“በ2015 የ12ኛ ክፍል ሀገር ዓቀፍ ፈተና ከ50 በመቶ በላይ ያገኙ ተማሪዎች 3 ነጥብ 2...

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ2015 የ12ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱት ውስጥ 3.2 በመቶ ብቻ ከ50 በመቶ እና ከዛ በላይ ውጤት ማምጣታቸውን የትምህርት ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል፡፡ አሁንም በከተማ እና ገጠር ትምህርት ቤቶች መካከል ያለው ልዩነት...