“የትናንት ታሪክ የአብሮነት መገንቢያ እንጂ የልዩነት መነሻ እንዳይኾን እንሥራ” ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ6ኛው የሁለቱ ምክር ቤቶች መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ የተገኙት የሀገሪቷ ርእሰ ብሔር ሳህለወርቅ ዘውዴ በ2016 ዓ.ም ምክር ቤቶቹ ትኩረት ቢሰጧቸው ባሏቸው ጉዳዮች ዙሪያ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርእሰ ብሔሯ ትኩረት ከሰጧቸው የትኩረት...

“በ2015 ዓ.ም 547 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ተሰራጭቷል” ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሁለቱ ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ ጉባዔ ላይ ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ የፋይናንስ ዘርፍ ተቋማትን ሀገራዊ እንቅስቃሴ በጉባዔው መክፈቻ ንግግራቸው ላይ አንስተዋል። ፕሬዚዳንቷ የፋይናንስ ዘርፉ በተለይም ባለፉት...

“ለንግግር እና ለሰላም የሚረፍድ ጊዜ የለም” ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሁለቱ ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተጀምሯል፡፡ በሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የሀገሪቷ ርእሰ ብሔር ሳህለወርቅ ዘውዴ ልዩነቶቻችንን...

ለ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዜጎች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ።

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በፌዴሬሽን እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤቶች 6ኛው የፓርላማ ዘመን፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ የጋራ መደበኛ ጉባኤ መክፈቻ ላይ በሀገሪቱ እየተካሄደ ስለሚገኘው የሥራ እድል ፈጠራ...

“ምርታማነትን ለማሳደግ በተሰጠው ትኩረት የሀገሪቱ ጠቅላላ የሰብል ምርት ወደ 639 ሚሊዮን ኩንታል እንዲያድግ አስችለናል”...

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ በሁለቱ ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ ጉባዔ መክፈቻ ንግግራቸው ላይ የሀገሪቱን የኢኮኖሚ እድገት አንስተዋል። መዋቅራዊ የኾኑ እና ስር የሰደዱ ኢኮኖሚያዊ ስብራቶች ሀገራችን...