“በኢትዮጵያ ሁሉንም ተማሪዎች ካሳለፉ አምስት ትምህርት ቤቶች መካከል ሦስቱ በአማራ ክልል የሚገኙ ናቸው”ትምህርት ቢሮ

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ክልሉ ቀደም ሲል በወራሪው ጦርነት አሁን ደግሞ በክልሉ ባለው የሰላም እጦት ምክንያት በበርካታ ችግሮች እየፈተነ ነው፡፡ ተማሪዎች የጥይት ድምጽ እየሰሙ ተምረዋል፤ የጥይት ድምጽ እየሰሙ ተፈትነዋል፡፡ አብዘኛዎቹ...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት መርሐ ግብሮች ከ ጥቅምት 1 ጀምሮ...

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 2ኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ነገ ሐሙስ ሁለት ጨዋታዎችን ያስተናግዳል። ቀን 9፡00ሰ ድሬዳዋ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና ይገናኛሉ። ሁለቱ ክለቦች በመጀመሪያ ጨዋታቸው ሦስት ነጥብ ያሳኩ ሲኾን...

“የማኅበረሰብ ትምህርት ቤቱ ካስፈተናቸው ተማሪዎች 85 በመቶ የሚኾኑት አልፈዋል” የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አሥራት አጸደወይን

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት በ2015 የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ካስፈተናቸው ተማሪዎች ውስጥ 85 በመቶ 50 እና ከዚያ በላይ አስመዝግበዋል። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አሥራት አጸደወይን እንዳሉት ትምህርት ቤቱ ካስፈተናቸው...

“በገበያው ላይ የሚታየውን የዋጋ መናር ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሠሩ ነው” ንግድ ቢሮ

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ያለው የኑሮ ውድነት ለማኅበረሰቡ ፈታኝ መኾኑ እየተስተዋለ ነው። በክልሉ የሚታየውን የኑሮ ውድነት አሚኮ በክልሉ ባሉ አንዳንድ አካባቢዎች ለመታዘብ ጥረት አድርጓል። ሸማቾች እንደነገሩን የኑሮ...

“በአማራ ክልል በግጭቱ ምክንያት ተጽዕኖ የገጠማቸው ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ ተመልሰዋል” የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በተገኘው ሠላም ኢንዱስትሪዎች ከገቡበት ተጽዕኖና ጫና አገግመው ምርት ወደ ማምረት ሥራ መመለሳቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ/ር) እንደገለጹት፤ በክልሉ...