ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ መድን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ዛሬ ይገናኛሉ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መካሄዱን ቀጥሏል። የሊጉ 2ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐ ግብር ዛሬ...

በቀጣይ ጊዚያት ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ እንደሚኖር ትንበያዎች ማመልከታቸውን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጅ ኢንስቲትዩት ገለጸ።

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቀጣይ ጊዚያት ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ እንደሚኖር ትንበያዎች ማመልከታቸውን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጅ ኢንስቲትዩት ገልጿል። በኢንስቲትዩቱ የሚቲዎሮሎጅ ትንበያ እና ቅደመ ማስጠንቀቂያ ምርምር ዘርፍ ዋና ዳይሬክተር አሳምነው ተሾመ (ዶ/ር) በተለይ ለአሚኮ እንደገለጹት በበጋ...

በሰብል ላይ የደረሰውን ጉዳት ለማካካስ ባለድርሻ አካላት ርብርብ እንዲያደርጉ የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ...

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰብል ላይ የደረሰውን ጉዳት ለማካካስ ባለድርሻ አካላት ርብርብ እንዲያደርጉ የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ጥሪ አቅርቧል። በ2015/16 የምርት ዘመን በዞኑ 496 ሺህ 242 ሄክታር መሬትን በዘር በመሸፈን ወደ 17...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በጋራ ለመሥራት ተስማሙ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ የተሐድሶ ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት የቀድሞ ተዋጊዎችን ከማኅበረሰቡ ጋር በዘላቂነት እንዲቀላቀሉ እና ሰላማዊ ኑሮ መምራት እንዲችሉ ለማድረግ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል። በግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች...

“በተከታታይ የተመዘገበው ጥሩ ውጤት ለእኛም መነሳሳት ፈጥሯል” የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ስቲም ማዕከል ተማሪዎች

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕርዳር ዪኒቨርሲቲ ስቲም ኢንኩቤሽን ማዕከል በተከታታይ ዓመታት ያስፈተናቸውን ተማሪዎች ሁሉንም አሳልፏል፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ የ12ኛ ክፍል ውጤት ማሽቆልቆል ቢገጥምም በባሕርዳር ዪኒቨርሲቲ ስቲም ኢንኩቬሽን ማዕከል ግን በተከታታይ ጥሩ ውጤት እየተመዘገበ...