“ሀገሪቱን ወደ ተሻለ እድገት ለማሻገር ለሰላም ዘብ መኾን ያስፈልጋል” ሠልጣኞች
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከመላው ኢትዮጵያ ተውጣጥተው ባሕር ዳር የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ ሠልጣኞች በባሕር ዳር ከተማ የኢንዱስትሪ መንደር የሚገኙ ሙሌ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ እና ዓባይ የምግብ ዘይት ፋብሪካዎችን ጎብኝተዋል።
ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሀድያ...
“ባሕር ዳር በልማት ጎዳና ላይ የምትገኝ ጽዱ ከተማ ናት” የብልጽግና ፓርቲ ሠልጣኞች
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከሁሉም ክልሎች የተሰባሰቡ በባሕር ዳር ከተማ "ከእዳ ወደ ምንዳ" በሚል ርእስ ሥልጠና እየወሰዱ የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ ሥልጠና ተሳታፊዎች የከተማውዋን የመሠረተ ልማት ግንባታዎች እና የኢንዱስትሪዎችን የሥራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
በጉብኝታቸው...
“የተጀመሩ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው መርሐ ግብር እንዲጠናቀቁ እና ሀገራዊ አንድነት እንዲጸና ሰላም መሠረታዊ ጉዳይ ነው”...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከአራቱም የሀገሪቱ አቅጣጫዎች ተሰባስበው በባሕር ዳር ከተማ ሥልጠና ላይ ናቸው። ከቀናት በፊት ወደ ከተማዋ ገብተው ሥልጠና የጀመሩት የብልጽግና ፓርቲ መሪዎች በዛሬው ውሏቸው በከተማዋ በመንግሥት እና ባለሃብቶች እየተገነቡ ያሉ የልማት...
ሰልጣኞች አዲሱን የዓባይ ድልድይ እየጎበኙ ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከመላው ኢትዮጵያ ተወጣጥተው ባሕር ዳር የገቡት የብልጽግና ፓርቲ ሰልጣኞች በባሕር ዳር ከተማ በዓባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለውን የዓባይ ድልድይ እየጎበኙ ነው።
ከሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የመጡት ሰልጣኞች አዲሱ የዓባይ...
የብልጽግና ፓርቲ መሪዎች በባሕርዳር የሚገኙ ፋብሪካዎችን እየጎበኙ ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባሕርዳር ሥልጠና እየወሰዱ ያሉ የብልጽግና ፓርቲ መሪዎች በከተማዋ የሚገኙ ፋብሪካዎችን እየጎበኙ ነው።
ብልጽግና ፓርቲ "ከእዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ሐሳብ ለመሪዎቹ ሥልጠና እየሠጠ መኾኑን መዘገባችን ይታወሳል።
በባሕርዳር ከተማ ሥልጠናቸውን...








