“በሰንደቅ ዓላማችን ሥር ተሰባስበን የኢትዮጵያን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት እናፀናለን!” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለ16ኛ ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ለመላው ኢትዮጵያዊያን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፏል።
ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦
የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ የሉዓላዊነታችን ምልክት፣ የነፃነታችን አርማና የክብራችን መገለጫ ነው፡፡ ሰነደቅዓላማችን ከትውልድ...
አትሌት መሠረት በለጠ የአምስተርዳም ማራቶንን አሸነፈች።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲነም ደረጃ በተሰጠው በዚህ ውድድር መሠረት በለጠ 2 ሰዓት ከ18 ደቂቃ 21ሴኮንድ በኾነ ሰዓት አሸንፋለች።
መሠረት ያሸነፈችው የግሏን ምርጥ ሰዓት ከሁለት ደቂቃ በላይ በማሻሻል ነው። በጥር ወር በዶሃ...
በደሴ ማዕከል ስልጠናቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ መሪዎች በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ ተቋማትን ጎበኙ።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ደሴ ማዕከል ስልጠና ላይ የሚገኙ ከመላው ኢትዮጵያ የተውጣጡ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ መሪዎች በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ ተቋማትን ጎብኝተዋል።
በቅርቡ የተገነባውን ዘመናዊ የመናኸሪያ ማእከልና የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ልማት ፓርክን...
“ከሥልጠናው ትምህርትን በመውሰድ ለማኅበረሰቡ የሰላም አርዓያ ልትኾኑ ይገባል” ብርጋዴል ጀኔራል ወርቅነህ ጉዴታ
ሁመራ: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ መደፍረስ በኮማንድ ፖስት ተጠርጥረው በሕግ ጥላ ሥር የነበሩ 284 ግለሰቦች በብዓከር ማሠልጠኛ ተቋም የተሃድሶ ሥልጠና አጠናቅቀው ተመርቀዋል።
በምርቃት መርሐ ግብሩ ብርጋዴል ጀኔራል ወርቅነህ ጉዴታ የ503ኛ ክፍለ...
“የመጣሁት ወደ ሁለተኛዋ ቤቴ ነው” ፋጡማ ሙሳ ከአፋር
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አፋር እና አማራ በአንድ ሀገር ውስጥ የሚገኙ ሁለት ክልሎች እና ጎረቤታሞች ብቻ ሳይኾኑ ለዘመናት ታሪክ፣ ድንበር እና ኢትዮጵያዊ ፍቅርን የሚጋሩ ክልሎች ናቸው፡፡ “እንኳን ሰዎቹ ግመሎቻቸው እንኳን የኢትዮጵያን ሰንደቅ...








