“የተጀመሩ የልማት ሥራዎች እንዲጠናቀቁ ለሰላም መስራት ይገባል” የእብናት ከተማ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በእብናት ከተማ የመብራት ኃይል ማስፋፊያ ሥራ በጸጥታ ችግር ምክንያት ማቋረጡን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኀይል ባለስልጣን የእብናት አገልግሎት መስጫ ማዕከል አስታወቀ፡፡ በደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ከተማ አዲስ የተገነቡ ቤቶችን የ24 ሰዓት...

“የሉዓላዊነትና የነፃነታችን ዓርማ የኾነውን ሰንደቅ ዓላማችንን የሕይወት መስዋዕትነት በመክፈል ጭምር እንጠብቀዋለን” ኮሚሸነር ደመላሽ ገብረሚካኤል

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሉዓላዊነትና የነፃነታችን ዓርማ የኾነውን ሰንደቅ ዓላማችንን የሕይወት መስዕዋትነት በመክፈል ጭምር እንጠብቀዋለን ሲሉ የኢትዮጵያ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሸነር ደመላሽ ገብረሚካኤል ገልጸዋል። 16ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን...

“ባለፉት ሦስት ወራት ከ5 ቢሊዮን በላይ ብር ገቢ ተሰብስቧል” የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2016 በጀት ዓመት ከ71 ቢሊዮን 650 ሚሊየን በላይ ብር ገቢ በመሰብሰብ የኅብረተሰቡን የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎች ለመመለስ እየሠራ መኾኑን አስታውቋል፡፡ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ጋር በሀገራቱ መካከል ያለውን የምጣኔ ኃብት...

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ጋር በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የምጣኔ ኃብት ትብብር በሚያጠናክሩባቸው መንገዶች ዙርያ ተወያይተዋል። የቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

“ሰንደቅ ዓላማችን የአንድነታችን ማስተሳሰሪያ በመኾኑ ዘወትር ልናከብረውና ልንጠብቀው ይገባል” ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰንደቅ ዓላማችን የአንድነታችን ማስተሳሰሪያ በመኾኑ ዘወትር ልናከብረውና ልንጠብቀው ይገባል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችንና ሉዓላዊነታችን ዋስትና ነው" በሚል መሪ ቃል...