በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የኾነ ዓለም አቀፍ የጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎች ሽልማት በአዲስ አበባ ሊካሄድ መኾኑን...

አዲስ አበባ: ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የኾነ የዓለም አቀፍ የሥራ ፈጣሪዎች ሽልማት አዲስ አበባ ሊካሄድ መኾኑን የኢፌዴሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ገልጿል። ይህን አስመልክቶ የኢፌዴሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ሙፈሪሀት ካሚል መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም አፍሪካ...

በአማራ ክልል የመጣውን አንጻራዊ ሰላም ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ እዝ ያደረጋቸው ማሻሻያዎች፦

1. እንደየ አካባቢዎቹ የሰላም ኹኔታ የተቀመጡ የሰዓት እላፊ ገደቦችን ማሻሻል። ይህም በየቀጣናዎቹ ኮማንድ ፖስቶች ይገለጻል ተብሏል። 2. የተፈጠረውን አንጻራዊ ሰላም ተከትሎ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የተጠናከረ አገልግሎት እንዲሰጡ ማስቻል። 3. በየደረጃው የሚገኘው አመራር እና የመንግሥት የሥራ...

“በክልሉ 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን አርሶ አደሮች በአትክልትና ፍራፍሬ ልማት እየተሳተፉ ነው” ግብርና...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ቦታዎች ያለው ሥነ ምኅዳር ለቆላ እና ደጋ ፍራፍሬ ምቹ እንደኾነ የክልሉ ግብርና ቢሮ መረጃ ያሳያል። ክልሉ ለቆላ እና ደጋ የፍራፍሬ ልማት...

የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ የሰዓት ገደብ ማሻሻያዎችን ማድረጉን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሃይማኖታዊ እና ሕዝባዊ በዓላት፤ በብልጽግና ፓርቲ ሥልጠና የክልሉ ሕዝብ ላሳየው ፍቅር፣ ትብብር እና የጋራ ኀላፊነት ስሜት የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ምሥጋና አቅርቧል። በክልሉ በርካታ አካባቢዎች ተፈጥሮ የነበረውን የሰላም...

“የሰላምን ዋጋ የሚያውቀው ሰላምን ያጣ ሰው ብቻ ነው” ከሰመራ ደሴ እህቱን ሊያሳክም የመጣ ወጣት

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም በታጣ ጊዜ ታካሚዎች ወደ ሕክምና አገልግሎት መስጫ ተቋማት መሄድ ይሳናቸዋል። የሕክምና ተቋማትም መድኃኒቶችን እና ሌሎች ግብዓቶችን ለማግኘት ይቸገራሉ። በዚህ መካከል ታክመው መዳን የሚችሉ ወገኖች ያለ ሕክምና እርዳታ...